Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
pushkin
- Member+
- Posts: 9648
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Post
by pushkin » 02 Jun 2020, 10:57
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ከጨቋእኞች ከኣምባገነኖች ኣውጡን፡ ኣግዙእን፡ ድረሱልን የኢትዮጵያ መንግዕስት ሆይ ወደየት ኣለህ?? የኢትዮጵያ መንግሰት እኛን የትግረዋን ህዝብ ለጨቋኞች፡ ለኣምባገነኖች እና ለኣገር ሻጮች ለህወሓት ባለስልጣናት ለምን ተወን? በትግራይ ነፃነት የለም የፈለግነውን ሚድያ ማዳመጥ አንችልም ከትግራይ TV እና ከDW TV ሌላ ሲያዳምጥ የተገኘ ይደበደባል፡ ይታሰራል ሊገደልም ይችላል፡፡ ስለዚህ ኣንድም ሰው ከሁለቱ ሚዲያዎች ሌላ ማዳመጥ ኣይፈቀድለትም ሁለቱ ደግሞ ሁልጊዜ ስለጦርነት ነው የሚየወሩት እውነቱን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፡፡በየ ቦታው የእስር ቤት መኣት ነው ያለው ከድሮው እስታዲየም ግዙዕፍ ማሰቃኣያ ቤት ኣለ፡፡
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ድረሱልን??
Please wait, video is loading...