Page 1 of 1

ኢትዮጵያ ምልጃና ልመና ለሱዳን መንግስትና ሕዝብ አቀረበች፡፡ በTV መጮህና መሬት ላይ ጀግነንት ለየቅል ነው፡፡

Posted: 31 May 2020, 13:19
by AbebeB
ገዱ አንዳርጋቸውና አብይ አመድ ኦሮሞ ሱዳንን ሊወጋልን ዝግጁ ስላልሆነ በልመና መጨረስ ይሻለናል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰው ልመናውን እንዳቀረቡ ውስጥ አዋቂዎች ይጠረጥራሉ፡፡

https://mereja.com/amharic/v2/284378