Page 1 of 1

Shocking: Oromo's George Floyd

Posted: 31 May 2020, 08:35
by Thomas H
Oromos are being slaughtered brutally by Abiy Ahmed and PP

Re: Shocking: Oromo's George Floyd

Posted: 31 May 2020, 08:41
by Abdelaziz
I really do not know what Oromos will do with fi'nafint Meshrefet's anu'zz when they kill him very soon. I hope they enter his fa'ggish fi'ntita with red-hot Iron bar before decapitating him. Same wish to wedimedhin!

Re: Shocking: Oromo's George Floyd

Posted: 31 May 2020, 09:28
by Ethoash


ሁሉ ሰው ጉልበቱን ነው ያየው ግን እጁ የት እንዳለ አይታቹሀል።።።

Re: Shocking: Oromo's George Floyd

Posted: 01 Jun 2020, 10:07
by Thomas H


ጆርጅ_ፍሎይድ ዜግነት #አሜሪካዊ
#መሀመድ_አሚን ዜግነት #ኢትዮጲያዊ
========================
👉የኢትዮጲያ ሚዲያዎች በነዚህ ሁለት ግለሰቦች አሟሟት ላይ ምን ያህል ዘግበዋል ብለን ከታዘብን ኢትዮጲያዊው ጆርጅ ፍሎይድ ነው ብለን እስከምናስብ ለሱ ብዙ ተዘግቧል ።
👉የሚያሳዝነው የመሀመድ አሚንን አሟሟት እና በጅብ መበላት እንደ አሸን ከፈሉት የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ሁለቱ ብቻ መዘገባቸው ነው።ምክንያቱም መሀመድ #ኦሮሞ ነዋ።
😢#መሀመድ_አሚን/ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባል ብቻ በመሆኑ ከመሞቱ በፊት ከአንዴም ሁለት ግዜ እንቅስቃሴውን እንዲያቆም በደህንነቶች ማስጠንቀቂያ ተፅፎ እንዲደርሰው ተደረገ።
ከቀናት በኃላ አገር ሰላም ብሎ ልጆቹን ስሞ ለስራ ከቤቱ እንደወጣ የመንግስት ፀጥታ አካላት አፈኑት እሄን ድርጊት ላዩ ሰዎች ኮሮና አለበት የሚል ምክንያት በመስጠት ይዘውት እብስ አሉ ።ለሊቱን በጭካኔ ደብድበው ከገደሉት በኃላ አስክሬኑን ባብሌ መንገድ ጥሻ ውስጥ ለጅብ ጣሉት ጠዋት ላይ ከጅብ የተረፈ የራስ ቅሉ እና የለበሰው ልብስ በአከባቢ ሰዎች ተገኘ።
😢#ጆርጅ_ፍሎይድ/ መተንፈስ እያቃተኝ ነው እባክህ አትግደለኝ ሲል እየለመነው በነጭ ዘረኛ ፖሊስ አንገቱ በግፍ ተረግጦ ህይወቱ አለፈ።እሄን ድርጊት ቆማ ስትቀርፅ የነበረች ወጣት ቪዲዮውን ለህዝብ ለቀቀችው።ጉዳዩ ትልቅ ቁጣ ቀስቅሶ በአከባቢው መሬት አንቀጥቅጥ ህዝባዊ አመፅ ፈጠረ። የፖሊስ መኮንኖቹን ያለመታሰር የሰማው ህዝብ ያለ እረፍት ተቃውሞውን በተከታታይ ቀጠለበት።
#ልብ_በሉ እንግዲህ አሜሪካ በዚህ ወቅት ከመቶ ሺህ በላይ ዜጕቿን #በኮሮና_ቫይረስ ምክንያት በሞት አታላች የበሽታው ወረርሽኝም ከመስፋፋት ባልተገታበት ወቅት መሆኑ ነው።
ዛሬ ይህ ህዝባዊ ተቀውሞ በመላው አሜሪካ በሚያስብል መልኩ ለትራንፕ መንግስት እና ፀጥታ አስከባሪዎች ፈታኝ ሆኖ ቀጥሏል።
👌በኦሮሚያ በአንድ ሳምንት ብቻ ከአስር በላይ ንፁሀን ወገኖቻችንን በመንግስት ፀጥታ ሀይሎች ጭካኔያዊ ግድያ ህይወታቸው አልፏል። በተቃራኒው ኮሮና ኢትዮጲያ ከገባ በወራቶች ውስጥ የዚህን ያህል ሰዎች በመላ አገሪቱ አልገደለም።
የኦሮሞ ህዝብ ሆይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ የፀናው ለኮሮና ወረርሽኝ ሳይሆን ያንተን ኦሮሙማ ለመስበር እንደሆነ ልብ በልና ነቅተህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ተደራጅ እስር ድብደባ ሞት በየደጃችን እየመጣልን በኮሮና እያሸማቀቁን ተራ በተራ እስኪጨርሱን አንጠብቅም ።
#ምንግዜም_ህዝብ_አሸናፊ_ነው❗