መቶ ሺ አመሪካ ሞቶ ያልተነሳው ቀውስ ባንድ ጥቁር ሞት ፈነዳ ! የኤሺያ አሜሪካኖች ልክ እንደ ነጭ ዘረኛ ናቸው !
Posted: 30 May 2020, 20:46
የሜኒሶታው ጥቁር አመሪካዊ መገደል ተብጥብጡ መተኮሻ እንጂ ትክክለኝ መንሳኤው ሌሎች ግዙፍ መሰረቶች አሉት ።
1 የነጭ እና ኤሲያዊ ዘረኝነት
2 የጥቁር ድህነት
3 ጥቁርና ቡናማ ህዝብ በክሮና ማለቁ
4 ትራምፕ ኮሮና መከላከል አለመፈለጉ (ሚሞቱት ጥቁርና ድሆች ስለሆኑ)
5 ስራ አጥነት (40 ሚሊዮን) ቤቱ የተቀመጠ ተስፋው የጨለመ ሕዝብ
6 በብዙ ብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ቤት ውስት በመቀመት ስለተደበሩ
7 በአጠቃላይ ከፍተኛ ፍርሃት፣ ድብርት፣ ንዴት፣ ቁጣ በሰርአቱ ስላለ
8 በጋ ሁልግዜ የብጥብጥ ወራት ስለሆነ
9 አሁን የሚታየው አሜሪካ አቀፍ ብጥብጥ የነዚህ ሁሉ ድምር ውጤት ነው ።