የሜኒሶታው ጥቁር አመሪካዊ መገደል ተብጥብጡ መተኮሻ እንጂ ትክክለኝ መንሳኤው ሌሎች ግዙፍ መሰረቶች አሉት ።
1 የነጭ እና ኤሲያዊ ዘረኝነት
2 የጥቁር ድህነት
3 ጥቁርና ቡናማ ህዝብ በክሮና ማለቁ
4 ትራምፕ ኮሮና መከላከል አለመፈለጉ (ሚሞቱት ጥቁርና ድሆች ስለሆኑ)
5 ስራ አጥነት (40 ሚሊዮን) ቤቱ የተቀመጠ ተስፋው የጨለመ ሕዝብ
6 በብዙ ብዙ ሚልዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ቤት ውስት በመቀመት ስለተደበሩ
7 በአጠቃላይ ከፍተኛ ፍርሃት፣ ድብርት፣ ንዴት፣ ቁጣ በሰርአቱ ስላለ
8 በጋ ሁልግዜ የብጥብጥ ወራት ስለሆነ
9 አሁን የሚታየው አሜሪካ አቀፍ ብጥብጥ የነዚህ ሁሉ ድምር ውጤት ነው ።
መቶ ሺ አመሪካ ሞቶ ያልተነሳው ቀውስ ባንድ ጥቁር ሞት ፈነዳ ! የኤሺያ አሜሪካኖች ልክ እንደ ነጭ ዘረኛ ናቸው !
Last edited by Horus on 31 May 2020, 03:39, edited 9 times in total.
Re: ያሜሪካ ብጥብጥ ትርጉም፤ የኤሺያ አሜሪካኖች ልክ እንደ ነጭ ዘረኛ ናቸው ! የዘር ፖለቲካ ገና አለምን ያፈርሳል !! ይህ ጅምሩ ነው !!!
የቻይና ፖለቲካ አሜሪካ ካሉ የኤሲያ ስደተኛ ጸረ ጥቁር ዘረኞች ጋር ስለተያያዘ ይህ ቀውስ ከኮሮና ወደ ዘር ፖለቲካ ሄዶዋል
https://www.msn.com/en-us/news/video/li ... bview=true
https://www.msn.com/en-us/news/video/li ... bview=true