Ethiopia: ጀግናዉ መሀመድ አል አሩሲ ስለ ግብፅ ጦር ሚስጥር አወጣ፣ ኢትዮጵያ ድሃ ናት፣ ከግብፅ የከፋ ድህነት በዓለም የለም።
Posted: 28 May 2020, 21:03
እነዚህ ኦሮሞዎች ትንሽ አላበዙትም?
ባለፈው ታምራት ነገሬ ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ልክ ቻይና በታይዋን ላይ ያላትን ዐይነት አቋም ትውሰድ አለ፣
እሱን አጣጥመን ሳንጨርስ መሐመድ ከች አለ ፤ ግብፅን ለኔ ተዋት አለ፣ ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ
ጉድ እኮ ነው!