Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Ethiopia: ጀግናዉ መሀመድ አል አሩሲ ስለ ግብፅ ጦር ሚስጥር አወጣ፣ ኢትዮጵያ ድሃ ናት፣ ከግብፅ የከፋ ድህነት በዓለም የለም።

Post by Dawi » 28 May 2020, 21:03

እነዚህ ኦሮሞዎች ትንሽ አላበዙትም?

ባለፈው ታምራት ነገሬ ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ልክ ቻይና በታይዋን ላይ ያላትን ዐይነት አቋም ትውሰድ አለ፣

እሱን አጣጥመን ሳንጨርስ መሐመድ ከች አለ ፤ ግብፅን ለኔ ተዋት አለ፣ ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ :!:

ጉድ እኮ ነው! :P