Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 ኤርሚያስ ደደቡ - በውኑ ጥያቄ የሚያስነሳ ምን አለ ደንቆር ካልሆንክ በስተቀር?

Post by AbebeB » 26 May 2020, 13:43

ፊንፊኔ ለምን ጥያቄ ፈጠረባችሁ? Short memory ያልከው የሚሠራበት ዕድል ካለ ይኸነ ነው፡፡ ፊንፊኔ ቆማጦችን (እነ ሚንሊክን ማለቴ ነው፡፡ ተቆምጦ መሞቱን አንተም ስለማትክድ ነው) ማኖር የጀመረቸው ከ150 ዓመታት ወዲህ ብቻ መሆኑን በዕድሜ ባለፀጋዎች አንደበት፣ በተዐማኒ የታሪክ ድርሳናት፣ በፎቶግራፍና በሌሎች ሎጂካዊ መርሆዎች እያስረዳናችሁ ነው፡፡ አልደበቅን፡፡ ከዚህ በላይ ምን እናድርግላችሁ?

ታከለ ኡማ ኦሮሞ ሁኖ ለአማራ እንዲታገል መጠበቃችሁ ማሞ ቂሉነት ብቻ ነው፡፡ የአብይ አመድን አማራነት ተቀብለን እናንተንም እያስረዳን እኛ ከእርሱ እንደማንጠብቅ ነግረናችኃል፡፡ ከዚህ የበለጠ ግልጽነት ከየት ይምጣ?

ከማውራት ሌላ አማራጭ ስላሌላችሁ ከሆነ ይህን የምትሉት እንረዳችኃለንና ተንፍሱ፡፡ በርግጥ ኢሣቶች በዚህ ከእናተ (360) ይለያሉ፡፡ አቅም ስላሌለን አብይ መደገፍን እንዳለባቸው በግልጽ ነግረውናልና፡፡

ኤርሚቲ ቢጩ፡- ኦሮሞ ርዕዮት የለውም ስትልና ኦሮሙማ ርዕዮት ነው ስትል የትኛውን ኤርሚያስ ለገሰን እንመን?
አማራ (ቅይጥ) አንድ ዳዉድ ኢብሣ ዓይነት ጀግና ቢኖረው ኦሮሞ አልቆለት ነበር፡፡ ደግነቱ ዕውቀታችሁ ቤታችሁን ዘግታችሁ በሚዲያ ከራችችሁ ጋር መጨሃችሁ ስለሆነ ብዙም አልጎዳንም፡፡