Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ምርጫ ካላካሄድኩ ሞቼ እገኛለሁ!

Post by Hameddibewoyane » 26 May 2020, 13:09

በትግራይ የምርጫ አርት/ድራማ እንጂ ትክክለኛው ምርጫ ተካሂዶ አያውቅም። ፀሓይ እስክትወጣ አርፈሽ ካልተቀመጥሽ ቅጣቱ ይከብድሻል።የትግራይ ወጣት ያለስራ ና ያለመኖሪያ አስቀርተሽ የአሳ እራት ያደረግሽ አውሬ መሆንሽ 100% ያውቃል።