ዜና እረፍት!!!!
Posted: 23 May 2020, 06:25
አቶ ህወሓት በትግራይ ማእከላይ ዞን በ 1967ዓ.ም ተወልደው እድሚያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ደደቢት በተባለ ትምህርት ቤት ተምረው ለወግ ማርግ እንደደረሱ፣
አገር የመምራት እድሉን አግኝተው አገሪትዋ ደከመኝ ሰለቸኝ ታከተኝ ሳይሉ፣ በታማኝነት፣ በታታሪነት፣ በቀናነትን በእኩልነት የድሃ ህዝብ ልጆች እንደ ልጆቻቸው አይተው ተንከባክበው ያለምንም ማዳላት ማግለል ለወግ ማርግ ያድረሱ አባት ነበሩ፣
አቶ ህወሓት ባደረባቸው ድንገተኛ covid 2010 በተባለው ህመም ለሁለት አመት ሙሉ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ የቅንጦት አለም በሞት ተለይትዋል፣
አቶ ህወሓት ባለ ትዳርና የ ሶስት(3) ልጆች አባት ነበሩ መፅናናት ለወዳጅ ዘምድዎን አቶ ልፍዓተይ እና ለልጆቻቸው እንመኛለን

Please wait, video is loading...