ግንቦት 13/9/2012
የእሁዱን የመቀሌ ከተማ ግድያ ተከትሎ በትግራይ ክልል የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬ 3ኛ ቀኑ ላይ በውቅሮ ድብልቅልቅ ያለ ተቃውሞ እየተደረገ ነው።
መንገዶች በጎማና በአጠና በጉቶ ተዘግተዋል አንድ የክልሉ ልዩ አይል ፒካፕ መኪናም ተቃጥሏል በተጨማሪም ከተማው ለዘመናት ሲጠቀምበት የነበረ ትራንስፎርመር በውቅሮ ወጣቶች በእሳት ጋይቷል።
ባጠቃላይ በውቅሮ ተቃውሞ ከቁጥጥር ውጭ እየወጣ ነው!!
ምንግዜም አነጣጥራቹ ተኩሱ