Page 1 of 1

ስምዖን ኤርትራዊው ምላጭ በ”ውህደት” ውስጥ የተረገዘውን የሴራ ሴራ የቆረጠ!!!!!

Posted: 22 May 2020, 20:30
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: ስምዖን ኤርትራዊው ምላጭ በ”ውህደት” ውስጥ የተረገዘውን የሴራ ሴራ የቆረጠ!!!!!

Posted: 22 May 2020, 20:53
by sebdoyeley
this is the most funny party
ለዳንኪራ ያሰፈሰፉ የኦፕሬሽኑ መሪዎች ይህን ሲሰሙ ፍየልና ጥጃ መለየት እንዳቃታት እረኛ ግራ ተጋቡ። ምስል ባለመቅረቡ ዜናውን በመጠራጠር ለመጽናናት ቢሞክሩም የወዲ አፍሆም ልጅ እንዳለ ሆኖ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ታዩ። በቅጽበት ለምን ኩራንቲ አይገቡም የሚል ወበቅ ተነዛ። ከህልፈትና የሽግግር መንግስት ዜና ወደ ኩራንቲ አስገዳጅ ህግ !!