Page 1 of 1
የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 02:32
by Horus
አኔ ቃላት መፍለጥ ስለማይመቸኝ ቁም ነገሩን አንድ ሁለት ብዬ ቁጭ ላድርግ ።
አንድ፣ ኦሮሞ ከ30 ጎሳዎች ጋር ይዋሰናል፤ እነዚህ 30 ወሰኖች ክልል ባልነበረባቸው ዘመን ምንም ማለት አልነበሩም። ዛሬ ግን እያንዳንዳቸው የግጭት፣ የጠብ፣ የጦርነት መነሻና መፈልፈያ ምንጮች ናቸው ። ለዚህ ነው ኦሮሞ ዛሬ (2020) እንኳን ከ8 በላይ የድንበርና ማናነት ጦርነት ውስጥ የሚገኘው፡ ከአፋር፣ ከአማራ፣ ከቤኒ ሻንቁል፣ በደቡብ ብዙ፣ ከጉጂ፣ ከሱማሌ፣ ከሃረሬ፣ እያለ ኦሮሞ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር ለዘላለም የሚኖሩትን የጦርነት ድንበሮች ማየት የማይችል ያይምሮ እውር ብቻ ነው ።
ሁለት ፤ ኦሮሞ በቋንቋ መስፋፋት ላይ የሰፋ ፖለቲካ ነው እንጂ በዘር ግንድ፣ በባህል፣ በካልቸር፣ በሳይኮሎጂ፣ በልምድ፣ ባኗኗር አንድ የሆነ ሕዝብ አይደለም ። ኦሮሞ የ200 ጎሳዎች ጭፍልቅ ልጥጥፍ ነው። ለዚህ ነው ዛሬስ ኦሮሞ በዕልፍ ድርጅት እና እምነት፣ ሳይኮሎጂና ወግ ተከፋፍሎ እርስ በርሱ የሚዋጋው ። ይህ ደሞ ይቀጥላል እንጂ አይረግብም ። ገላን ገላን ነው፤ ያዬ ያያ ነው፤ አርሲ አርሲ ነው ፣ ባሊ ባሊ ነው፣ ይህ ሁሉ ኦሮሞ ያልነበረ ሌላ ሕዝብ ነው። እውነተኛው ያካባቢው ኦሮሞ ግንድ ደሞ የስመነጋ ልብ ወለድ ሳይሆን እነዚህ እጅግ ብዙ፣ ዛሬ የተዋጡ ጥንታዊ ሕዝቦች ናቸው ። ይህ ሁሉ በዲኤንኤ የሚረጋገጥ ነው። ስለዚህ ሁለተኛ ግዙፍ የተስፋፊነት ጦስ ይህን መሰል የውስጥ የርስ በርስ ቀውስ ነው ። ይህ ማንም አያስቆመውም ። ግ ን ድ ፣ ግ ን ድ ነው !
ሶስት፣ በአቢይ አህመድ ቁንጮነት አሁን ያለው የኢትዮጵያ መንግስት የኦሮሞ መንግስት ነው ። ይህ ማለት ደሞ ልክ የወያኔ የትግሬ መንግስት ወጥሮት የነበረውን ያንድ ጎሳ መንግስት፣ ልክ የአማራ መንግስት ተብሎ ይህ ሁሉ ጎሰኛ ያፈራውን ክስተት ዛሬ የኦሮሞ ገዦች ተረኛ እጣ ፍዳ ነው።
ፈረንጆች ሲተርቱ ነጻ ምሳ የለም ይላሉ፣ ማለትም ለምንበላው ሁሉ ዞሮ ዞር እንከፍላለን ማለት ነው። ኦሮሞ በገዳ ተከትታታይ ወረራ እና በዝለና ተከታታይ መጓጓዝ በያዙት ግዙፍ የኢትዮያ መሬት ሳቢያ ለብዙ ሺ ዘመናት የማይቆም እዳ ውስጥ መግባታቸው የሚያስተምሩ ምሁራን እስከ ሚያፈሩ ድራማው ይቀጥላል ።
ክልል የሚባለውን ተረት አፍረሰው ሕዝባቸውን ከዘመናት ስቃይ ሊያድኑ እድል አላቸው ። ያ ደሞ የነሱ ምርጫ ነው ።
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 03:58
by Horus
ያቤሎ፤
አንተ ቆርቆሮ ራስ የምለው ገብቶሃል? ዛሬ እነ አቢይ (ጋፋቴ)፣ እነ ደንድአ (ገላን) እነ ጃዋር (ያርሲ አርጎቤ) ገና ዲኤንኤ በትክክል ማ እንደ ሆኑ ያሳያል። በቃኮ መሳፋፋት የሚቻለው ድንቁርና እና ድክመት ሲኖር ነው። አንተ ማን እንደ ሆንክ ስለማታቅ በተረት እና በሚትዝ ሞረህ ሞተህ ትረሳለህ ፣ አበቃ ። ዉሸት ዞሮዞር በእውቀት ተሸንፎ ይረሳል ።
ነገ ዲ ኤን ኤ እያንዳንዱ ኦሮሞ ነኝ ባይ ኦሮሞፋ ተናጋሪ የእውነት ዘሩን አግ ኝቶ በዘሩ ይገባል ፣ ይህ ሳይንስ ነው ። አንተ ሊገባህ አይችልም !! አሁን መስፋፋት ሚባል ነገር የለም ።
ምናልባት አንተ ልትሞት የደርስክ ሰው ትሆናለው። ነገ ዲ ኤን ኤውን የሚያየው ልጅ ግን አበቃ የሚሄደው በዘሩ ነው ። አንተ ለምን ዲ ኤን ኤ ወስደህ ዘርህን አታቅም? ፈርተህ ነው !!! ሌላ ሰው እንደ ምትሆን ስለምታቅ !!!
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 10:53
by Lakeshore
Dear Horus
I rasie my hat. I agree 100% this is the problem of expansionist Gala emanatted from low self steem and greed. Blatantly disregardsing peoples identity and their way of life. I was surprised by one article i quoute " in the oromia region of Gujji" since when gujji become oromo. If it is done by wining the mind and heart of the Gujji ppls i have no problem but imosing on them is like planting a mine.
This peoples will perputuate the misury of many ethiopian untill they found realy educated educated leader other wise they will get the same fate like the agame haveing now.
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 11:45
by Horus
ያቤሎ
መናደዱን ትተህ ዲ ኤን ኤ ተፈተን ። ሪያሊቲ መድሃኒት ነው ። የማያውቁ ሕዝቦች በምናብ የፈተሉት ተረት ትርክት በእውቀትና ሳይንስ ሲበጣጠስ አንተ የመጀመሪያ አይደለህም። እኔ ሆረስ እባላለሁ። ይህን ጉዳይ የዛሬ ብዙ አመታት ነግሬህ ነበር፣ እንደ ማይቀር ።
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 18:20
by banebris2013
yaballo wrote: ↑22 May 2020, 04:36
Horus,
EVERY human is a product of generations .. upon generations of admixtures between unaccountable number of tribes.
So, even there is a faint chance that you had a distant blonde & blue-eyed Greek ancestor who spoke the dead language of the Copts - your favourite language of this week
. Even the videos you posted a day or so ago about the distribution of human DNA around the world illustrate this same fact.
However, before going that far back to your Greek or Coptic ancestors
... don't forget that the Gurages are by far the most [deleted] - as in raped - tribe/people in what is today Ethiopia as they had been forced to live under various warlords belonging to Shanqila, Wolamo, Galla, Tigre & even some Turkish+Arab warlords during the wars of Ahmad Gran.
So, whatever you aim to accuse the fair, tall, generally good-looking Gallas who also - on average - are said to have the biggest 'qulas'
in the Horn of Africa [paaaa!!
- leras siqorsu ayasanisu.. ]; also applies to your gudeela tribe. OK? .. Nagaatti obboleesso.
Yaballo ,
What you are trying to do here is like pouring water on a marble. These people never want to see things beyond their lens. Horus gets oromo nightmare every time he gets to sleep. He then comes and vomit his nightmare here on ER.
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 19:38
by Horus
yabelo, brambris ምናምን
አንተኮ የማታፍር ፍጡር ነህ ። ድሮ እኔ ሳልፈጠር ጉራጌ የራሱን የልማት ድርጅት አቁሞ በራሱ ገንዘብ ያውም የማዘጋጃ ቤት ጉቦኛ እየሞደሰው የራሱን መንገድ ካለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ ድረስ መንገድ ሰርቶ ላንተም የበቾና ጂዳ ወንድሞችህ በር የከፈተ ሕዝብ ነውኮ ። ከዚያም ያንተ ዘመዶች ትንሹ ጉራጌ ይህን ሲያደግ እኛስ ብለው ተነሱና ሜጫ ቱለማን አቆሙ ። ያ ከሆነ ዛሬ ቢያንስ 55 አመት ማለት ግማሽ ም ዕ ተ አመት ሆነው ። አንተ አሁንም ጫካ ውስጥ ነህ ፣ አሁንም ትዋጋለህ ። ትንሽ ብታፍር፣ ትንሽ ብትማር ከሪያልቲ ጋር ትታረቅ ነበር ። ሰው ነገ ምን እንደሚያደርግ ማወቅ ካሻህ ትላንት ምን እንዳረገ ተመልከት ይባላልና ፤ ኬር !!
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 22:43
by tlel
ሖረስ
የኢትዮዺያ ማህበረሰብ ችግሩ በተለይ ባሁን ጊዜ ህዝብ በተከፋፈለበት ጊዜ ህዋሃት ያመጣውን ዘረኝነትን እኛው እያራባን በእሳት ልይ ቤንዚን መጨመር ማለት ነው።
ነገር ግን ኣብዛኛው ኦነጎች ኣክራሪውቹ ማንነታቸውን ስትፍቀው ኦሮሞ ሳይሆኑ ኣጀንዳ ያላቸው በኦሮሞ ጉዲፈቻ ያደጉ ናቸው ለምሳሌ፣ ህልም ያላቸው ኣክራሪ ሙስልሞች፣ ኤርትራውያኖችና ትግራዮች ናቸው። ያቤሎ፣ AbebeB, opfist, sadaca macca ወዘተ።
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 22 May 2020, 23:55
by Horus
tlel,
መጀመሪያ ስለ ስምህ፡ እኔ በምናገረው ጉራጌኛ ቋንቋ 'ጥለል' ማለት ስከን፣ ርጋ፣ እርጋ፣ ጽዳ፣ ማለት ነው። እንዲያው ገርሞኝ ነው !
እኔ በኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን (ኤሊት) መደብ ውስት ስንቱ ኦሮሞ፣ ስንቱ ሰርጎ ገብ የሚለው በውል የማውቀው ነገር አይደለም ። ስለ ዘረኝነት፣ ስለፖለቲካ ስናወራ ስለ ተራው ሕዝብ አይደለም፤ ስለፖሊቲከኛው ልሂቅ ነኝ ባዩ ነው። ለእኔ ለውጥ የለውም። ተራው ሕዝብ እድገትና ነጻነት ነው ሚፈልግ ። የፖለቲካው ነጋዴ (ኤንትሬፕሬኑእር) ስልጣን ነው ሚፈልግ ። እኔ እንደ ሶሺያል እና ፖለቲካ ክሪቲክ የማነጣጥረው ልሂቅ የፕሎለቲካ ዘዋሪ ነኝ በሚለው ላይ ነው ። ያን ሳደርግ ደሞ፣ አንድ የኦሮሞ ፖለቲከኛ መተቸት የኦሮሞ ገበሬን መተቸት ነው እያሉ ሊያሸማቅቁ የሚመኙት ካድሬዎችን እኔ ዋጋ አልሰጣቸውም። በኦሮሞ የሚንቀሳቀስ የቱ ነው ቱባ፣ የቱ ነው ሸፍጥ የመለየቱ ስራ የራሳቸው ነው ! ኬር
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 23 May 2020, 19:58
by banebris2013
Horus wrote: ↑22 May 2020, 19:38
yabelo, brambris ምናምን
አንተኮ የማታፍር ፍጡር ነህ ። ድሮ እኔ ሳልፈጠር ጉራጌ የራሱን የልማት ድርጅት አቁሞ በራሱ ገንዘብ ያውም የማዘጋጃ ቤት ጉቦኛ እየሞደሰው የራሱን መንገድ ካለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ ድረስ መንገድ ሰርቶ ላንተም የበቾና ጂዳ ወንድሞችህ በር የከፈተ ሕዝብ ነውኮ ። ከዚያም ያንተ ዘመዶች ትንሹ ጉራጌ ይህን ሲያደግ እኛስ ብለው ተነሱና ሜጫ ቱለማን አቆሙ ። ያ ከሆነ ዛሬ ቢያንስ 55 አመት ማለት ግማሽ ም ዕ ተ አመት ሆነው ። አንተ አሁንም ጫካ ውስጥ ነህ ፣ አሁንም ትዋጋለህ ። ትንሽ ብታፍር፣ ትንሽ ብትማር ከሪያልቲ ጋር ትታረቅ ነበር ። ሰው ነገ ምን እንደሚያደርግ ማወቅ ካሻህ ትላንት ምን እንዳረገ ተመልከት ይባላልና ፤ ኬር !!
Your reply here proved you are the marble i mentioned. You listen to the day to day oromo nightmare you are going through and vomit that here on ER. I told you the oromo issue is beyond your grasp and there is nothing you can do about that. By the way I never saw oromo migrating to gurage land while gurages are all over oromia.
By the way you are too senile to be taken seriously.
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 23 May 2020, 21:28
by sun
Lakeshore wrote: ↑22 May 2020, 10:53
Dear Horus
I rasie my hat. I agree 100% this is the problem of expansionist Gala emanatted from low self steem and greed. Blatantly disregardsing peoples identity and their way of life. I was surprised by one article i quoute " in the oromia region of Gujji" since when gujji become oromo. If it is done by wining the mind and heart of the Gujji ppls i have no problem but imosing on them is like planting a mine.
This peoples will perputuate the misury of many ethiopian untill they found realy educated educated leader other wise they will get the same fate like the agame haveing now.
"So do I raise not only my hat but also my king size boots. My hat is used in tightly closing Whoreus's wide open dirty vulgar mouth while my huge dirty boots sink deep in to his stinky finxiixxaa so that he may keep remembering this day as his annual purification day." said my best Gurage friend with whom we love to eat spicy tasty aromatic Caccabsaa Oromo every weekend. Say BINGO! and join my Gurage friend, Obbo Zabarga. Okay? Okay! 
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 08 Sep 2024, 20:53
by AbyssiniaLady
Unresolved deadly inter-ethnic conflicts in war-torn Ethiopia.
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 08 Sep 2024, 21:16
by Union
You are exposing witaf neqay horus and how wishy-washy he is and how he would throw his own family under the bus if you show him money
የመርካቶ ሌባ የደሀ የደም መጣጭ ልጅ የምንለው እኮ ለዛ ነው
Re: የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
Posted: 08 Sep 2024, 21:19
by Dama
sun wrote: ↑23 May 2020, 21:28
Lakeshore wrote: ↑22 May 2020, 10:53
Dear Horus
I rasie my hat. I agree 100% this is the problem of expansionist Gala emanatted from low self steem and greed. Blatantly disregardsing peoples identity and their way of life. I was surprised by one article i quoute " in the oromia region of Gujji" since when gujji become oromo. If it is done by wining the mind and heart of the Gujji ppls i have no problem but imosing on them is like planting a mine.
This peoples will perputuate the misury of many ethiopian untill they found realy educated educated leader other wise they will get the same fate like the agame haveing now.
"So do I raise not only my hat but also my king size boots. My hat is used in tightly closing Whoreus's wide open dirty vulgar mouth while my huge dirty boots sink deep in to his stinky finxiixxaa so that he may keep remembering this day as his annual purification day." said my best Gurage friend with whom we love to eat spicy tasty aromatic Caccabsaa Oromo every weekend. Say BINGO! and join my Gurage friend, Obbo Zabarga. Okay? Okay!
Sunnyboy,
Don't curse. Just debate on merits or demerits. You don't want to sound like a bad teenager