ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እባካችሁ ድረሱልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Posted: 21 May 2020, 11:00
በመቀሌ የአስቸኳይ አዋጁ ተላልፋችኃል በሚል የከተማው ፖሊስ ወድያው አንድ ሰው መግደሉና በሱ ስበቡ በተፈጠረ ግርግርም ሌሎች ሁለት ወጣቶች በከባድ ቆስለው ህክምና እየተደረገላቸው መኖሩ ይታወሳል ። ከቆሰሉት መካከል ሁለተኛው ትላንት ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ሶስተኛው ወጣት ደግሞ ዛሬ ሌሊት ህይወቱ አልፏል ።

