Page 1 of 1
የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መሪ በቀል መደመር፤ የሳዳም ሁሴን ባህቲዝም (ህዳሴ)፣ የሱካርኖ ናሳኮም፣ ወዘተ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀል ርዕዮተ አለም ኢትዮጵያዊነት ይባላል ! በቃ
Posted: 21 May 2020, 01:04
by Horus
አቢይ አህመድ ይህችን አገር ማስተዳደር ከፈልገ ይህን ሁሉ ተረት፣ ሚቶሎጂ ትቶ የኢትዮጵያ ህዝብን ያማክር ። የማንም ሕዝብ ወይ ጎሳ ባህላዊ ሰራ የሌለበት ምናብ ትርክት እንደ
መጽሃፍ ጠርዞ መስበክ የድሮ ስልት ነው ። ዛሬ የተበላ እቁብ ነው። ተዉትና ወደ ሳይንስ እንሂድ። ወይ በትክክል የህዝቡን ሴራዎች ስበኩ ። ይህ 21ኛ ዘመን ነው
ፖለቲካ በ21ኛው ዘመን ሕዝብን በአንድ አይዲዮሎጂ፣ በአንድ ጥንቆላ፣ በአንድ እምነት ለመግዛት መሻት ስህተት ብቻ ሳይሆን የዘመኑን መንፈስ አለማወቅ ነው ። አቢይ በተግባር በሳይንስ የተረጋገጡ ክህሎቶችን ተጠቅሞ አገር መምራት እንጂ ሰዎችን በአይዲኦሎጂና እምነት ለማጥመቅ ሚቶሎጂ ማሰራጨቱ ዞሮ ዞሮ እሱን ነው የሚጎዳው።
የሚያስቡ አማካሪዎች ካሉት ያስቡበት
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ ወዘተ
Posted: 21 May 2020, 01:10
by Horus
የሙማር ቀዳፊ ትንሹ አረንጓዴ መጽሃፍ ልክ እንደ መደመር መሪ በቀል አይዲዮሎጂ ነበር !!
https://en.wikipedia.org/wiki/The_Green ... r_Gaddafi)
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ ወዘተ
Posted: 21 May 2020, 01:10
by simbe11
Do you think we, Ethiopians, are qualified as a 21st century people?
I am asking this because I really have doubts about our capabilities.
I don'r believe that we are ready for democracy yet.
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ ወዘተ
Posted: 21 May 2020, 01:13
by Horus
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ ወዘተ
Posted: 21 May 2020, 01:17
by Horus
የግብጽ ናስሪዝም ወይም ግብጻዊ አረብ ናሽናሊዝም ፣ በዚህ እምነት የኢትዮጵያ ጦር መኮንኖች ሳይቀር የከተሉት ነበር !
https://en.wikipedia.org/wiki/Nasserism#Ideology
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የሳዳም ሁሴን ባህቲዝም (ህዳሴ)፣ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ ወዘተ
Posted: 21 May 2020, 01:31
by Horus
የባትዝ ፓርቲ የህዳሴ አይዲዮሎጂ እነ ኤሪትራ የተደገፉበት ኢትዮጵያ በጎሳ የተበተነችበት ያረብ ሚቶሎጂ ነው አሁን ሁሉም የሉም። የሚኖር ሕዝብና ሳይንስ ነው !!! አቢይ ይህን ያቅ ይሆን?
https://en.wikipedia.org/wiki/Ba%27athism
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የሳዳም ሁሴን ባህቲዝም (ህዳሴ)፣ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ የሱካርኖ ናሳኮም፣ ወዘተ
Posted: 21 May 2020, 01:37
by Horus
የኢንዶኔዚያው ሱካርኖ የራሱ መግዣ ሚቶሎጂ ነበረው፤ እሱም ናሳአኮም ይባል ነበር !
https://en.wikipedia.org/wiki/Ba%27athism
Re: የፖለቲካ ሚቶሎጂ፡ ያቢይ አህመድ መደመር፤ የሳዳም ሁሴን ባህቲዝም (ህዳሴ)፣ የኪም ኢል ሱንግ ጁቼ፣ የሱካርኖ ናሳኮም፣ ወዘተ፤ የኢትዮጵያ ርዕዮተ አለም ኢትዮጵያዊነት ይባላል ! በቃ
Posted: 21 May 2020, 02:14
by Horus
ይ
ህን ስሙ፣ አብዱልፈታ አብዱላሂ የብዙ ብዙ ብሄርሰቦች ታሪካዊ ባህላዊ ማለትም የየራሳቸው ሕግጋት፣ ባህላት፣ ፖለቲካ ያስተዳደር ሰርታ አጥንቶ ተሸልሟል ።
ያቢይ መደመር ሚቶሎጂ ትርክት እነዚህን በውን ያሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰራታት አያቃቸውም ። እሱ ሚያውቀው ባንጎሉ ውስጥ ያለውን ምናብ ነው። ይህ ደሞ ለብዙ ዘመን የሰለቸን ነገር ነው !!