Page 1 of 1

አቶ ተወልደ CEO of EAL አይን ያወጣ ሌብነት

Posted: 20 May 2020, 08:28
by Ethoash


የሉፍታንዛው አይን ያወጣ ሌብነት እና የአቶ ተወልደ አስገራሚ ምላሽ - ቅኝት በመረጃ ቲቪ | Mereja TV - Ethiopia



anesikram
8 hours ago
ተወልደ ገብረ ማርያም የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ሌባ ቀማኛ በብዙ ሚልዮን ዶላር የሰረቀ ወንጀለኛ ግለሰብ በመሆኑ ለፍርድ መቅረብ ያለበት የሀገር እና የህዝብ ጠላት ነው ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ይህ ሰው እና ግብራበሮቹ እየዘረፉ እስካሁን ለምን ዝምታን መረጡ??

1

Million Workneh
Million Workneh
12 hours ago
ጋዜጠኛው ወሬ ሰሚ እንጂ ቻሌንጅ እንደጋዜጠኛ ለማድረግ በቂ ዕውቀት ያለው አይመሥልም።


Gg Gg
Gg Gg
13 hours ago
አብይ እራሱ ሌባነው ።በአየርመገዱላይ እጁ አለበት።እመኑኚ


Gg Gg
Gg Gg
13 hours ago
ጋዜጠኛው ልሳንክ ይዘጋ ጮክ አትልም።በሺተኛከሆንክም ህክምናውሰድ



warsay yikealo
1 day ago
የት ነበርክ እስከዛሬ አሁን ይሄን የምታወራው ይሔኔ ጥቅም ቀርቶብህ ነው ውሸታም


Sara Takie
1 day ago
Tewelde be eweket selemebeletachew komatoch ayenachew kela yetenkuay debtera metetena zeroch


heiabe Selassie
heiabe Selassie
20 hours ago
ይሄ ኮ የእውቀት ጉዳይ አይደለም ልጁ በእውቀቱም በገንዘቡም ሲረዳቸው ሌብነት ሙስና አብሮአችሁ ስላደገ እሱን ማስወገድ ፈለጋችሁ ይሄ ድርጊትሽ ወይም ድርጊታችሁ አያሳፍርሽም ከየትኛው ፕላኔት ነው የመጣችሁት የስድአደግ ልጅ ስለሆንሽ ወይም የበላ ልጅ ስለሆንሽ አልፈርድብሽም በትክክለኛው ጭንቅላትሽ አስቢ ያልተበላሸ ከሆነ ቆሻሻ አጋሜዌች መጨረሻችሁ ይህው ነው ውርደት አንድ ደህና ነገር የላችሁም።


D T
D T
8 hours ago
Tewelde is idiot. He can't even properly speak English.


Tolta Tolta
Tolta Tolta
1 day ago
አቶ ሳሚዮል በጣም እናመስግናለን በርታ ውንድማችን ጉዳቸውን አውጣልን ይህ ተውለደ የሚባል ሌባ ከስልጣን መባርር አለበት we should stop flying By Ethiopian airlines. Until this bloodsuckers out of from our airline.


Teshale Mengesha
1 day ago
Why he is still air lines C E O there’s 100 million plus people one qualifying person


Selam Lehulum
1 day ago (edited)
‘’ጉድ እና ጅራት ከወደኃላ ነው!!!’’ አሉ::
መንግስት ይህን ሁሉ የማፊያ ስራ በአደባባይ እየሰማ ጆሮ ዳባ ልበስ ያለበት ምክንያት ምን ይሆን?? ወይስ ሰወየው መቀሌ ዘመዶቹ ጋር እስኪፈረጥጥ ጊዜ ልስጠው ብሎ ነው ??
ሳሚ እና ሄኖክ ግን የእውነት ጀግኖች ናችሁ!!! ድፍረታችሁ እጅጉን የሚደነቅ ነው!!!
በዚሁ ቀጥሉ!!! ሁላችንም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለዕሩብ ምዕተ ዓመት ምን አይነት ወንበዴ ጉዶችን ተሸክመን እንደከረምን ጉዳችንን ዝም ብለን ማዳመጥ ነው!! የሚሰማ መንግስት ስለሌለን ፍርዱን ለእግዚአብሔር !!!
ይዘገያል እንጂ እያንዳንድሽ የእጅሽ ይሰጥሻል!!

21

End times
End times
1 day ago
መቀሌ ቢፈረጥጥ ብዙ አልራቀም
ውጭ ቢፈረጥጥ በኢንተርፓል ይያዛል
ራሱን ካጠፋ ብቻ ፍራ

4

Misrak Tadesse
Misrak Tadesse
1 day ago
Selam Lehulum መንግስት ዝም ያለው ሌሎች የውንብድናናንየዝርፊያ ወንጀሎችንም ዘ ሀበሻ አጠናቆ አየር ላይ ከዋለ በሗላ ቂሊንጦ ጏደኞቹ ጋር ያገናኘዋል

Re: አቶ ተወልደ CEO of EAL አይን ያወጣ ሌብነት

Posted: 20 May 2020, 09:29
by Ethoash
አቶ ተወልደን ስነግረው ነበር ከድሮውም እንዲፈረጥጥ። እንቢ ብሎ ሲቀመጥ የኢትዬዽያ አየር መንገድ አደጋ ደርሶ በሙሉ ተሳፋሪ አለቀ ስሙም በጥላሽት ተቀባ።
እሱ ሲገርመን በቮይረሱ ግዜ ቻይና በመብረር አገሩን ቢያገለግልም ምቀኞች በሽታ አመጣብን ብለው ከሰሱት ስሙም በጥላሽት ተቀባ።
አሁን ደግሞ ይህ ጉድ መጣበት ። ምን አባቱ ሊሆን ነው እንግዲህ ስሙ ሁሌ በክፉ ነው የሚነሳው ከአሁን በኋላ ፍርጠጣም ነፍሱን ለማዳን እንጂ ክብሩና ዝናውማ ገደል ገብቶዋል።
ስለዚህ ለዚህ ገገማ ጠቅላይ አስተዳደር(CEO) ምንም አዘኔታ የለኝም ። የጀነራሉን ክፍሌ እጣ ፋንታ እንኳን አይቶ በግዜ ወደ ኬንያ ወደ ሌላም አፍሪካ አገር አይሄድም ነበር ወይ :እጅ ነስተውት ነበር የሚቀበሉት።

እንደ ኢኮኖሚስት ኤክስፕርትኔቴ ይህንን ጉዳይ ማብራርያ መልስ ልስጥበት

መንጌ አንድ ግዜ። ሌባ ሲስርቅ አይደለም ሲካፈል ነው የሚጣላው ብሎን ነበር።

ታድያ አቶ ሳሙሄል አብሮ ከአየር መንገዶቹ ጉዶች ጋራ ሲጣላ እራሱን ነፃ አውጥቶ የነሱን ወንጀል ይነግራናል። ታድያ ምንድነው መልሴ

አቶ ሳሙሄል ፍሽካ ነፊ ነው። ታድያማ ፍሽካ ነፊዎች: የሕግ ከለላ ማግኘት አለባቸው: ፍሽካቸውን ለመንፋት። አቶ ሳሙሄልን የምናስረው: የምንከስው: በወንጀል የምንጠይቀው ከሆነ: እንዴት አርጎ ነው ይህንን ጉድ ሊዘረግፈው የሚችለው። ሌሎችም የፍሽካ ነፊዎች መብት ካልተጠበቀ ደግሞ: ፍሽካ ነፊዎች ስለማይኖሩ ወንጀል አይጋለጥም ማለት ነው።

በአጭሩ መንጌ ነግሮናል ሌቦችን ለመያዝ ከባድ ነው ለምን ቢባል ሲስርቁ ስለሚተባበሩ። ታድያ የስረቁትን ሲከፋፈሉ ስለሚጣሉ። የዛን ግዜ ጠብቀን አንዱ የተከፋውን ሌባ ከወንጀል ነፃ እናረግሀለን: የወንጀሉን መረጃ ከዘረገፍከው እንለዋለን: የዛን ግዜ የተቀሩትን ሌቦች መያዝ እንችላለን። ታድያ ምንግዜም ሌቦች ሲካፈሉ ስለሚጣሉ። የመያዝ እድላቸው የላቀ ነው ። ይህ ከታወቀ ሌብነቱ ይቀንሳል ማለት ነው።

የእንግሊዘኛው ትርጉም አንቡቡት ፍሽካ ነፊ ምን ማለት እንደሆነ።

Description: A whistleblower is a person who comes forward and shares his/her knowledge on any wrongdoing which he/she thinks is happening in the whole organisation or in a specific department. A whistleblower could be an employee, contractor, or a supplier who becomes aware of any illegal activities.

To protect whistleblowers from losing their job or getting mistreated there are specific laws. Most companies have a separate policy which clearly states how to report such an incident.

ይህንን በዚህ ከዘጋን ለምንድነው የኢትዬዽያ አየር መንገድ ባለስልጣኖች በዚህ ጎቦ ውስጥ እጃቸው የተጨማለቀው።

ቀላሉ መልስ ደሞዛቸው ሁለት ሺህ ዶላር አትሞላም ታድያ መስረቅ አለባቸው ። ያለበለዚያማ እንዴት የኑሮ ወድነቱን የውጡታል።
ለምሳሌ የአንዳንድ ሐገሮች አየር መንገድ CEO የሚያገኙትን ደሞዛቸውን ልዘርዝርላቹሁ።

የኬንያ አየር መንገድ ጠቅላይ አስተዳደር (CEO) ። አየር መንገዱም በኪሳራ ላይ ሆኖ እስክ አራት መቶ ሺህ ዶላር ያገኝ ነበር።
የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ ጠቅላይ አስተዳደር (CEO)ደግሞ ሶስት መቶ ሺህ ብር ያገኛል
የኛው የአየር መንገድ ጉድ ደግሞ በአመት አምስት ሺህ ዶላር በወር አምስት መቶ ዶላር ያገኛል

Average Chief Executive Officer (CEO) Salary in United Arab Emirates
AED 771,573

Salary........................AED 67k - AED 2m
Bonus .....................AED 30k - AED 1m
Profit Sharing,,,,,,,,,,,,,,,,,,AED 26k - AED 43m
Commission.......................AED 0 - AED 354k
Total Pay..........................AED 136k - AED 3m(816,762.30 usa dollars)


Company Lufthansa
CEO .............................Carsten Spohr
Total Pay 2017 ................$4.9m
Total Pay 2016 .................$3.6m


እንግዲህ አየርመንገዳችን በአፍሪካ አንደኛ
ደቡብ አፍሪካ አየርመንገድ ደግሞ ሁለተኛ ።
ኬን ያ አየር መንገድ ደግሞ አምስተኛ ሆኖ ሳለ

ለምንድነው የእኛን ጠቅላይ አስተዳደር (CEO)አምስት መቶ ዶላር በወር የምንከፍለው። ይህ ለጉቦ ያጋልጠናል። በጣቅላላው አየር መንገዱ ውስጥ የሚስራው አንደኛ ፓለቲ በል የአየር መንገዱ ቴክኒሻን ፤ የግዤ ሀላፊዎች በሙሉ ጎቦ ቀዳዳውን አይቶ ነው የሚስራው ከሆስቴሶችና ከፓለቶች ይነሳል እነሱ ከድሮም ኮንትሮፓንድ ይስራሉ ። ይህንን ባይስሩ ግን ላጥ ብለው ለአሀረብ አገር ተቀጥረው ይስሩ ነበር። ግን ጥቅማጥቅሙ በጣም የተጋነነ ስለሆነ ነው አርፈው ለኢትዬዽያ አየር መንገድ የሚስሩት።

በጣም የተጎዱት ግን ቴክኒሻኖቹ ናቸው እኔ ብሆን አንድ ቀንም አልስራም ። ጥሩ የሚከፍለኝ ጋ ሄጄ ነበር የምቀጠረው የምን ገገማነት ነው። የኢትዬዽያ አየር መንገድ ቀጥታ ገንዘብ መክፈል አይችልም ግን መሬት ስጥቶ ቤት ሊስራላቸው በብድር ይችላል። እንዲ ያሉ ጥቅማጥቅሞች ቢስጣቸው ተጠቃሚ ይሆናሉ። ጌታ ይመስገን የአሁኑ ጠቅላይ አስተዳደር(CEO) ይህንን እያረገ ነው ፓለቶችን ቴክኒሻኖቻችንን በጣም አብታም የሚያረግ ስራ እየስራ ነው። በሕብረት ቤት ስርቶ ስጣቸው አንሱም ተነቃቅተው የሕብረት ሱቅ አቋቋሙ ምን ይሄ ብቻ በጣም ነው በፍጥነት ወደ ሀብታምነት የምቀየሩት በዚህ ከቀጠሉ ነው።

ታድያ የምለው ነገር ጠቅላይ አስተዳደሩና (CEO)እና የአየር መንገዱ ታላላቅ ባለስልጣኖች ፤ ግቦ የሚፈልጉት ደሞዛቸው በጣም ትንሽ ስለሆነ ነው። አቶ ተወልደ ታክሲ አሜሪካ ውስጥ ቢነዳ አይሻለውም ወይ ከኢትዬዽያ አየር መንገድ ጠቅላይ አዛዝ (CEO)ከሚሆን። አዎ ጎታታ አማሮች ኢትዬዽያ ድሃ ናት ሊሉን ይችላሉ ለዚህ ነው እኮ ድሆች የሆነው ለሚስራ ሰው ስለማንከፍል። በጣም የሚያዛዝነው ደግሞ ወደድንም ጠላንም ገንዘቡን እነዚህ ባለስልጣኖች ያገኙታል በግቦ ይሁን በእጅ አዙር : ስለዚህ ለምን በፊት ለፊት ከፍለን አንገላገልም ።

አሁን አንጎላ ውስጥ ወይየት አገር አንዳለኝ ትዝ አይለኝም ።ገንዘባችንን የዘፈዘፉት ጉቦ ለመብላት ብለው ነው። ግን ደሞዛቸው አምስት ሚሊዬን ዶላር ቢሆን። አየር መንገዱ ባተረፈ ቁጥር እነሱም ጉርሻ የሚስጣቸው ከሆነ። የአየር መንገዱም አክሲዎን ውስጥ ቢኖሩበት ። ጎቦ ውስጥ ምንም አይልከስከሱም ነበር። ለምን ቢባል አየር መንገዱ ውስጥ ድርሻ ስላላቸው አየር መንገዱ ካተረፈ እነሱም ያተርፋሉ እና ልክ እንደራሳቸው ካምፓኒ። ሁሉም የበላይ አስተዳደሮችና ባለስልጣኖች ይህንን የትርፍ መጋራት ቢያገኙ ግቦን እንቀንስ ነበር።

ሌላው ደግሞ ብዙዎቻችን አቶ ተወልደን ቀይረን ሌላ CEO ማምጣት የምንችል ይመስለናል። ግን ይህ በፍፁም የሚሆን አይመስለኝም እደለኛ ከሆንን ከአቶ ተወልደ በላይ የሚስራ ልናገኝ እንችላለን። ግን ለምን ብለን ነው ይህ ይህንን ያህል አጠራጣሪ ነገር(risk) ውስጥ የምንገባው።

ይህንን ለማስረዳት ሐይሌ ገብረስላሴ በሚሮጥበት ዘመን እሱን በሌላ ሩዋጭ ቀይረን ፪፮(27)የአለም ሪኮርድ የመስበር ባለቤት መሆን እንችል ነበር ወይ?
መቶ ሚሊዬን ሕዝብ አለን ግን አንድ ሁለት ነው አሽናፊ ሩዋጮች ያለን ። ዘፋኝም እንዲሁ ማንንም አምጥተህ ዝፈን ብትለው አይስራም ። ስለዚህም ጠቅላይ አስተዳደሮች (CEO)በጣም ጥቁት ሰዎች ናቸው። እነዚህን አልማዞች ስታገኛቸው ደግሞ የላቀ ገንዘብ ከፍለህ ስራው እንዲስራልህ ማረግ ነው።

የኢትዬዽያ አየር መንገድ ቢሊዬን ዶላር ያተርፋል ታድያሳ አቶ ተወልደ አምስት ሚሊዬን ዶላር ቢከፈለው ምን ይጎዳናል አየር መንገዳችንን አትራፊ ካደረገው ። ምድረ ዘረኛ አቶ ተወልደ ወርቃማ ስለሆነ እስረው ፍለጠው ይላሉ። ለአባይም ይከሳሉ። አባይ አራዳ ከሆነ አየር መንገዱ አትራፊ እስከሆነ ድረስ አቶ ተወልደን መንካት የለበትም ። ሕዝብ እና አዳሜን ሰምቶ ግን ይህንን ጠቅላይ አስተዳደር(CEO) ካጣነው ግን አየር መንገዱ ሊከስር ይችላል የዛን ግዜ አምስት ሚሊዬን አይደለም ቢሊዬን ዶላር ልናጣ ነው። ኬኒያዎች ለአቶ ተወልደ ሚሊዬን ዶላር ይከፍሉታል እነሱ ጋ ከሄደ። እንደው ላጥ ብሌ ቢሄድ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር። በዚህ ሁሉ ስደብ ምስጋና ቢስ ለሆነ ሕዝብ ምን እንደሚያስራው ነው እኔ ግራ የሚገባኝ።

ባአጭሩ መልሴ አቶ ተውልደና የሱ ተላላኩዎች በኔ ግምት ጉቦ ወስደዋል መልሴ አዋ ወስደዋል ።
ታድያ ምን ይጠበስ እንኳን ግጥም አርገው ጉቦ በሉ። ታድያ በነፃ እንዲስሩልህ ፈልገሀል ወይ።
እንድውም ሲያንሳቸው ነው። ምን አባህ ታመጣለህ። አየር መንገዱ በደርግ ዘመን እኮ አንድ አይሮፕላን ይዞ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የነበርው ።። ከዚያም በኋላ ብዙ ጠቅላይ አስተዳደሮች(CEO) መጥተው ሄደዋል ግን አየር መንገዱን እንዲህ አልተኮሱትም ። ግን አቶ ተወልዶ መጥቶ መቶ አይሮፕላን ገዝቶ ከአፍሪካ አንደኛ አረገን ። ይህንን አልፈልግም አምስት ሚሊዬን የስረቀውን ነው የምፈልገው ካልክ ። በጣም ጥሩ አስናበተውና ዋጋህን ታገኛለህ።

በጣም እኮ የሚገርመኝ ደግሞ ልክ ጠቅላይ አስተዳደር (CEO)በዝቶብን እንደተረፈን ። ምን አባቱ በሌላ ይቀየራል ይላሉ እነዚህ ቡዱዎች አማሮች ። አማራ ነበር CEO ብሎ መሾም የዛን ግዜ ጥፋቱ በሙሉ አማራ ላይ ያርፍ ነበር።

Re: አቶ ተወልደ CEO of EAL አይን ያወጣ ሌብነት

Posted: 20 May 2020, 13:53
by EthioRedSea
It is a lie. This is Eritrea's machination. They are looking for a stooge to replace Twelde, who is from Agame District and will not be a sell out.

Re: አቶ ተወልደ CEO of EAL አይን ያወጣ ሌብነት

Posted: 20 May 2020, 16:01
by tlel
ኣንቺ ኣመድ፣ ኣሁን ደሞ ጎልደንን ኣትፈልጊም። ምን ይሻልሻል

Re: አቶ ተወልደ CEO of EAL አይን ያወጣ ሌብነት

Posted: 20 May 2020, 16:02
by tlel
ኣንቺ ኣመድ፣

ኣሁን ደሞ ጎልደንን መቃወም ጀመርሽ ከ ጎልደን ገንዘቡ ሲደርቅ. ኣሃ፣ ለካ ዋና ኣማካሪ ነበርሸ እንዴት መስረቅ እንደሚችል ከመፈርጠጡ በፊት። ደሞ ትገርሚያለሽ ኣታፍሪም ኣማካሪው መሆንሸ. ይሄን ሁሉ ዝርዝር መስጠትሽ ምን ያህል ውስጥ እንዳለሸበት ነው የሚያሳየው።

Re: አቶ ተወልደ CEO of EAL አይን ያወጣ ሌብነት

Posted: 21 May 2020, 07:09
by Ethoash
tlel wrote:
20 May 2020, 16:02
ኣንቺ ኣመድ፣

ኣሁን ደሞ ጎልደንን መቃወም ጀመርሽ ከ ጎልደን ገንዘቡ ሲደርቅ. ኣሃ፣ ለካ ዋና ኣማካሪ ነበርሸ እንዴት መስረቅ እንደሚችል ከመፈርጠጡ በፊት። ደሞ ትገርሚያለሽ ኣታፍሪም ኣማካሪው መሆንሸ. ይሄን ሁሉ ዝርዝር መስጠትሽ ምን ያህል ውስጥ እንዳለሸበት ነው የሚያሳየው።
ቅኔ አይገባሽም አንቺ ደደብ ። እያልኩት ያለሁት ጉቦ እንኳን ጥርግ አርገው በሉ ነው እያልኩት ያለሁት። ለምን ብትል የገዛ ደሞዛቸውን ነው የወስዱት የአማራ ቡዳ አይን ቡዳ እንዳይበላቸው ተደብቀው ሚሊዬን ዶላር ደሞዛቸውን በጉቦ መልክ ወስደዋል። ምን አባህ ታመጣለህ ። ግፋ ካለ ማባረር ነው ። ይህ ከሆነ ደግሞ አየር መንገዱ ኪሳራ በኪሳራ ሆኖ ይዛጋል።

የአማራ ጠቅላይ አስተዳደር አንድ የመንግስት ቤት ውይ የመንግስት መስራቤት ትርፋማ አርገው አያውቁም። ግን ይንጣጣሉ። ልክ እንደሚያውቅ ሰው።

ጉቦ የሚባለው አምስት ሚሊዬን ከፍለህውም የሚስርቀውን ነው። ግን አምስት መቶ ዶላር በወር ከፍለኸው የአምስት ቢሊዬን ዶላር ካምፓኒ አስተዳደር ብትለው አንተ ነህ ሌላ እንጂ ተቀጣሪዎቹ አይደሉም። እኔ ስለቸኝ አማራን ማስልጠን።

ምንም መለፋደደ አያስፈልግም ። ክፈል ተከፍል እንደሆን ያለበለዚያ አፍህን ዝጋ ወይ አቶ ተወልደን አባረው።

አኔ አቶ ተወልደን የማልወደው ለቡዳ አማራዎች ያለምስጋና መስራቱ ነው። ምን አባቱ ያጨቃጭቀዋል ኬንያ ሄዶ ሚሊዬን ዶላር ተከፍሎት የኬን ያን አየር መንገድ አንደኛ አያረግም ወይ። ደግሞ ብቻውን አይደለም የሚሄደው ጠቅላላ ስራተኞቹን ይዞ ነበር መሄድ ። አንጎላ እራሱዋ የቤንዚን ገንዘብ አላት ለአንጎላ መስራት ያዋጣል ለአማሮች ከመስራት

የአገር ጥቅም የሚነካ ነገር እናገራለሁ። ቡዳ አማራ ደግሞ ስዓቱን ስዉቶ እኔን ለመሳደብ ይፈልጋል። ለምንአባህ ጥያቄ አትጠይቀኝም ካልገባህ ። ዝም ብለህ በጅምላ ከምት ሳደብ