Please wait, video is loading...
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የፈደራል መንግስት በትግራይ ክልል ጣልቃ እንዲገባ ተወላጆች ጠየቁ!!!
በመቀሌ የአስቸኳይ አዋጁ ተላልፋችኃል በሚል የከተማው ፖሊስ ወድያው አንድ ሰው መግደሉና በሱ ስበቡ በተፈጠረ ግርግርም ሌሎች ሁለት ወጣቶች በከባድ ቆስለው ህክምና እየተደረገላቸው መኖሩ ይታወሳል ። ከቆሰሉት መካከል ሁለተኛው ትላንት ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ሶስተኛው ወጣት ደግሞ ዛሬ ሌሊት ህይወቱ አልፏል ።

