Page 1 of 1
Picture of the day!
Posted: 17 May 2020, 10:01
by Hameddibewoyane
Re: Picture of the day!
Posted: 17 May 2020, 10:11
by Ethoash
እኔ እኮ ያልገባኝ ሁሉም ተነስቶ ዶክተር ነኝ ይላል። የከብት ዶክተር ወይስ የቋንቋ ዶክተር ወይስ የጆግራፊ ዶክተር ወይስ የሀይማኖት ዶክተር ወይስ የፖለቲካ ዶክተር ወይስ የሕክምና ዶክተር
ለምሳሌ ዶክተር ብር ሲባል እወነት የሕክምና ዶክተር የመስላል። ግን እሱ የኢኮኖሚ ዶክተር ነው። አንድ ቀን ስራ ፈጥሮ የማያውቅ አንድ ቀን ሰው ቀጥሮ የማያውቅ የኢኮኖሚ ዶክተር ነኝ ብሎ ይላላጣል። ለምሳሌ እወነተኛ የኢኮኖሚ ዶክተር ምን ያረጋል ብትለኝ ዶክተር እሌኒን መጥቀስ ይቻላል ይህቺ የትግራይ እንቁ የስራችው አንድ ሱቅ አይደለም ገበያውን በሙሉ ነው የመስረተችው ። ከዚህ በፊት ያነበረ ገበያ ነው የፈጠረችው በቢልዬን ብር በቀን ይገበያያል ይህ ገበያ። እሱ ሲገርምህ ሌላ የፈጣሪዎች ፈጣሪ መርጣ ስራ ውስጥ ማስገባት ተያይዛለች ። ለዚህ ሁሉ ድካሞ መልስ የተስጣት ስድብና እርግማን ነበር ። ነጮቹ እንኩዋን ተገርመው ከእግር እግሯ እየተከታተሉ ለታሪክ የሚቀር ቪድዬ ሲቀርሱዋት ቡዳ አማሮች ግን በስድብ ናዳ ነበር የሚደበድቡዋት ። ከዚያማ ለቃላቸው ሄዴች ። አብቹ ሲመጣ ነው የተመለስቸው ድምፆን አጥፍታ የስራ ፈጣሪ እንቁዎችን እየፈለገች ወድ ስራ ታስገባለች። ይህ ነው እንግዲህ ዶክተር የሚባለው ያንተ ገገማ የምን ዶክተር ነው። ወይስ ዶክተር የተባለውን ቅጥያ ስላደረገ ገብቶ ይፈትፍት ነው ወይ።