Page 1 of 1

ግዕዝ ያውሮፓ ቋንቋዎች ሁሉ ግንድ ነው ፤ የግዕዝ ግንድ ደሞ ቀምጥ (ኮፕቲክ) ነው

Posted: 17 May 2020, 02:19
by Horus
ልብ በሉ። እኔ እዚህ የምለው እንዴት የላቲን አልፋቤት ከፊደል እንደ ተቀዳ አይደለም። ያ ለብዙ ዘመን የታወቀ ነው። እኔ የምለው በ1510 አ/ም የኢትዮጵያ መነኩሴዎች ከኢየሩሳሌም እስከ መጻህቶቻቸው ቫቲካን ተወስደው ግ ዕ ዝ ሙሉ በሙሉ ተገልብጦ እንደ ላቲን ስለ መጻፉ ነው ። ይህ ደሞ ወደ ፊት የዘመናችን ታላቁ ታሪክ ይሆናል ። የግዕዝ ፊደል የላቲን ፊደላ አባት እንደ ሆነ አለም ያውቃል ። ፕሮቶ ኢንዶ ኢሮፒያን ቋንቋ ግዕዝ መሆኑ ወደ ፊት ቀትሎ የሚወጣው ግዙፍ ምስጢር ነው ።

እኔ የኦሮሞ ወንድሞቼን ስነግራቸው ነበር ። ቁቤ ያለተማሩ ሰዎች ወሳኔ ነው።


Re: ግዕዝ ያውሮፓ ቋንቋዎች ሁሉ ግንድ ነው ፤ የግዕዝ ግንድ ደሞ ቀምጥ (ኮፕቲክ) ነው

Posted: 17 May 2020, 02:33
by Horus

Re: ግዕዝ ያውሮፓ ቋንቋዎች ሁሉ ግንድ ነው ፤ የግዕዝ ግንድ ደሞ ቀምጥ (ኮፕቲክ) ነው

Posted: 17 May 2020, 02:51
by Horus