Page 1 of 1

መልስ ለአይጦ ሀላፊ (Ayto Halafi) እና ለመሰሎቹ በአማርኛ ጥላቻ ለታወሩ

Posted: 16 May 2020, 07:08
by kibramlak
በመጀመሪያ ይህን አስምረህ ያዝልኝ፣- ልጅ የናቱን ቋንቋ ይማራል፣ እናት የልጇን ቋንቋ ላትማር ትችላለች፣፣

ይህንን ሀቅ የሚደግፍ ሁለት ከመላምት ያለፉ ማጣቀሻወች ልስጥህ:

1ኛ፣ የ አክሱም ነገስታት ቋንቋ የነበረው አማርኛ እንጅ ዘግይቶ የደረሰው ትግርኛ አለመሆኑ፣፣ እናት ከልጇ ትቀድማለች እንጅ ልጅ ከናቱ አይቀድምም፣፣ ይህን እላይ ካሰመርኩት ጋር አጣቅሰው

2ኛ፣ በዙ የታሪክ ሰወች እንደሚሉት፣ የትግርኛ ተናጋሪወች ከየመን ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡና የመጀመሪያ ነዋሪወች ባለመሆናቸው ቋንቋቸው የአክሱም ነገስታት ቋንቋ መሆን ስላልቻለ፣ ልክ ልጅ እናቱን እንደማይቀድም ሁሉ ትግርኛ አማርኛን መቅደም አልቻለም፣፣

ይህን ካልኩ በሁዋላ የትግርኛ አክሰንት (ቅላፄ) የአረብኛ እና የ አማርኛ ለመሆኑ የማያሻማ ምልክቱ፣ ትግርኛ ተናጋሪወች ልክ እንደ አረብኛ ተናጋሪወች በጉሮሯቸው ቅላፄን ይፈጥራሉ፣፣ ያ ማለት የአሁን ትግርኛ ተናጋሪወች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ አረብኛ ተናጋሪወች እንደነበሩና ኢትዬጵያ መኖር ሲጅምሩ አማርኛ ለመለማመድ በእደረጉት ሙከራ ነው ትግርኛ የተወለደው፣፣

እናት ልጇ ብዙ ቋንቋ በመናገሩ ደስ ሊላት ይገባል እንጅ አትከፋም፣፣ ልጅ እናቱ እሱ እሚችለውን ተጨማሪ ቋንቋ እንድእማር ያበረታታል ወይን ይረዳል እንጅ በግዳጅ የእናቱን የመጀመሪያ ቋንቋ ማጥፋት አይችልም፣፣

ከዚህ ብዙ ነገር መገንዘብ እንችላለን አይጦ ሀላፊ

Re: መልስ ለአይጦ ሀላፊ (Ayto Halafi) እና ለመሰሎቹ በአማርኛ ጥላቻ ለታወሩ

Posted: 16 May 2020, 17:00
by kibramlak
ለአይጦ እና መሰሎቹ፣
viewtopic.php?f=2&t=219367&sid=c43b80c4 ... c09378343d