Ethiopian News & Opinionhttps://mereja.forum/content/
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=219278
pushkin wrote: ↑15 May 2020, 12:28 ወያኔ በተለያዩ አረቄ ቤቶች፣ ጠጅ ቤቶችና ጠላ ቤቶች በመዘዋወር ኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ሰፊ ጥናት አካሂዳ አንደነበር የታወቃል። የጥናቱ ውጤት እንዳረጋገጠው የኮሮና ቫይረስ ፈዋሽ መድሃኒቶች አረቄና ዊስኪ መሆናቸው ተረጋግጧል። ምንጭ፣ መቐለ ፕላኔት ሆቴል