Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ወቅታዊ መግለጫ!

Post by pushkin » 15 May 2020, 12:28

ወያኔ በተለያዩ አረቄ ቤቶች፣ ጠጅ ቤቶችና ጠላ ቤቶች በመዘዋወር ኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ሰፊ ጥናት አካሂዳ አንደነበር የታወቃል። የጥናቱ ውጤት እንዳረጋገጠው የኮሮና ቫይረስ ፈዋሽ መድሃኒቶች አረቄና ዊስኪ መሆናቸው ተረጋግጧል።
ምንጭ፣ መቐለ ፕላኔት ሆቴል

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ወቅታዊ መግለጫ!

Post by Ejersa » 15 May 2020, 13:09

:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
15 May 2020, 12:28
ወያኔ በተለያዩ አረቄ ቤቶች፣ ጠጅ ቤቶችና ጠላ ቤቶች በመዘዋወር ኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ሰፊ ጥናት አካሂዳ አንደነበር የታወቃል። የጥናቱ ውጤት እንዳረጋገጠው የኮሮና ቫይረስ ፈዋሽ መድሃኒቶች አረቄና ዊስኪ መሆናቸው ተረጋግጧል።
ምንጭ፣ መቐለ ፕላኔት ሆቴል

Post Reply