"ፌዴራሊስት ሃይሎች" ብላ ከመላ ኢትዮጵያ ሰብስባ ብር ስታከፋፍላቸው የነበሩት ድርጅቶች ህወሓትን ከድቷታል!!!!
Posted: 15 May 2020, 04:47
"ህወሓት ለስብሰባ መቐለ ጠርቶ ብር ይሰጠን ነበር"
እነ ኣየለ ጫሚሶ
"ፌዴራሊስት ሃይሎች" ብላ ከመላ ኢ/ያ ሰብስባ ብር ስታከፋፍላቸው የነበሩት ድርጅቶች ህወሓትን ከድቷታል። የቀሩት በትግራይ የሚገኙ የራስዋ ፓርቲዎች ብቻ ናቸው።
ዓረና በብር መከፋፈል ግዜ ኣልተጠራም ብቻ ሳይሆን ኣብራሃ ደስታና እኔ ዓምዶም ገብረስላሴ በደብረፅዮን ኣጃቢዎች ድብደባና እስር ደርሶን ነበር።
ህወሓት ገጢሙዋ ዘሎ መርገምያ ወላድስ ተለይቐተለ የዕነይኒይ ከም ዝበሃሎ እዩ።
ማን ነበር "ትብላው ብሬ" ብሎ የዘፈነው ሃሃሃ
የአረና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አምዶም ገብረስላሴ