Page 1 of 1

የትራምፕ አስተዳረር ስልጣን አስረካቢ ኮሚቴ አቋቋመ !! ዴሞክራሲ ማለት ይህ ነው !!!

Posted: 14 May 2020, 19:33
by Horus
ባሜሪካ ሕግ መሰረት መንግስት መለወጫ ምርጫ ከመደረጉ 6 ወር ሲቀር ጀምሮ ለሚቀጥለው አሸናፊ ያስተዳደር ስልጣን ያለ እንከን የሚያስረክብ ኮንሚቴ ስራውን እንዲጀምር የሚያዝ ህግ አለ። በዚህ መሰረት ትራምፕ ይህን ቡድን ፈጥሮ ለህግ አሳወቀ ። እሱ ቢያሽንፍም ቢሸነፍም ማለት ነው !!!

ወያኔ ይህን የሚገባው አንጎል ተነስቶት የተሰራ ነገር !!

https://www.msn.com/en-us/news/election ... spartandhp

Re: የትራምፕ አስተዳረር ስልጣን አስረካቢ ኮሚቴ አቋቋመ !! ዴሞክራሲ ማለት ይህ ነው !!!

Posted: 14 May 2020, 22:03
by Dawi
Horus wrote:
14 May 2020, 19:33

ወያኔ ይህን የሚገባው አንጎል ተነስቶት የተሰራ ነገር !!

https://www.msn.com/en-us/news/election ... spartandhp
Horus - That is interesting!

ወያኔ የብልፅግና (p2) "ሳተላይት" በትግራይ ከማረፉና ቀውጢ ከማምጣቱ በፊት ኮረና ቢመጣም፣ ፊታችን ላይ ቢያንዣብብም፣ ሮጣ ምርጫ በግድ ታካሂዳለች፣ የሚቀጥለውን 5 ዓመት ለማረጋገጥ፤ No kidding!

የፌዴራል መንግሥት ቢመቸውም ባይመቸውም፤ ምንይገደዋል!

ለመከላከል እንደሆነ የክልል የታጠቀ አቅም አለ :?: