ይህን ያውቁ ኖሯል?
Posted: 14 May 2020, 10:25
ጫማ እየጠረገ በሊስትሮ ስራ የሚተዳደር ምንም የማያውቅ ልጅ የስየ አብርሃ ጫማ ለምን ጠረክ ተብሎ በስየ ምክንያት በህወሓት ድህነት የተንገላታና የተደበደበ የተሰቃየ ልጅ እንዳለ ታውቃለቹ
ዝም እንዳንል እኮ ስዬ አብርሃ በቁስላችን ላይ ጨው እየነሰነሰ ዝም አላስብልም አለን ኣዎ ከባድ ነው ጨው በቁስል ተጨምሮ
አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ

ዝም እንዳንል እኮ ስዬ አብርሃ በቁስላችን ላይ ጨው እየነሰነሰ ዝም አላስብልም አለን ኣዎ ከባድ ነው ጨው በቁስል ተጨምሮ
አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ