የ ስዬ አብርሃና ሌሎች የወያኔ ሽማግሌዎች ለስልጣን ጥማት መንጠራራት ምን የሚሉት ሞኝነት ነው?
Posted: 14 May 2020, 09:22
2007 ምርጫ አቶ ስዬ አብርሃ በትውልድ መንደራቸው ህዝብን ሰብስበው ለማነጋገር በተንቀሳቀሱበት ጊዜ "ህወሓት ተዋጊ ጀቶችን በላያችን ላይ በማብረር ህዝቡ እንዲሸበር አድርጋለች ብሎ የከሰሳት ሰውዬ ዛሬ የህወሓት ጠበቃ ሆኖ ተከስቷል ለእዛም ስዬ ህወሓት እንደ ማስቲካ አኝካ የተፋችው።
የ ስዬ አብርሃ ለስልጣን ጥማት መንጠራራት ምን የሚሉት ሞኝነት ነው?
ሥልጣን ወይስ የህዝብ ደህንነት ነው የሚቀድመው? ሽማግሌዎቹ እብደታቸው መቼ ነው የሚለቃቸው?
"ምርጫ ልናልፈው አንችልም... በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ግዜም አካሂደናልና"
"ለውግያ ተዘጋጅተናል እያልክ ለምርጫ ኣልተዘጋጀንም ማለት ኣይቻልም"
ስዬ ኣብርሃ
"የኮሮና ወረርሽኝ በሽታ ባለበት ወቅት ምርጫ አይካሄድም የሚል ዝግ የሆነ ስህተት ነው። በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ግዜም ምርጫ አካሂደናልና... ምርጫ ማለፍ አንችልም"
--------
ለጦርነት ተዘጋጅተናል እያልክ ለምርጫ ኣልተዘጋጀንም ማለት ኣይቻልም፤ ለጦርነት ተዘጋጅተህ ለምርጫ ኣልተዘጋጀሁም ማለት የውሸት ኣጀንዳ ነው"
ምርጫ ኣላካሂድም የሚል ተልካሻ ምክንያት ኣይሰራም።በኢትዮጵያ ከኤርትራ ጦርነት ላይ በነበረችበት ወቅትም ምርጫ ኣካሂዳለች"
እንኳንስ ምረጫ ኣካሂዳለሁ የሚል ክልል ልገነጠል ነኝ ቢልም ህገ መንግስታዊ መብቱ ነው የሚከለክለው ኣካል ሊኖር ኣይችልም"
ይህ ህወሓት ስለ ምርጫ ያወጣውን መግለጫ ህወሓት ሸፍቷል እያሉ ናቸው እያስተጋቡት ያሉት ይህ ማለታቸው ደግሞ ፍፁም ስህተት ነው።ምርጫን ኣካሂዳለሁ ማለት ሽፍተኝነት ኣደለም"
ኣብዪ ኣህመድ የትግራይ ህዝብን ለማስፈራራት ብሎ ጊዜውና ጉልበቱን ባያጠፋ"