Page 1 of 1

ህወሓት በ30 አመት ለትግራይ ከሰራችው ስራ ዶ/ር ዐቢይ በሁለት አመት የሰራው ስራ ይበልጣል!!!!

Posted: 14 May 2020, 08:45
by Hameddibewoyane
እውነታው ይህ ነው! ህወሓት በ30 አመት ለትግራይ ከሰራችው ስራ ዶ/ር ዐቢይ በሁለት አመት የሰራው ስራ ይበልጣል!!ለምሳሌ

:arrow: የገረብ ግባ የመቐለ የንፁህ ውሃ መጠጥ ፕሮጀክት በ9 ቢልዮን ብር

:arrow: የምእራብ ትግራይ የካዛ መስኖ ፕሮጀክት በ1.7 ቢልዮን ብር

:arrow: የውቅሮ -- ኣፅቢ አስፋልት ፕሮጀክት

:arrow: የዛላንበሳ-- ማርዋ በ935 ሚልዮን መንገድ ፕሮጀክት

:arrow: የማይጨው--- መኾኒ የአስፋልት ፕሮጀክት


Re: ህወሓት በ30 አመት ለትግራይ ከሰራችው ስራ ዶ/ር ዐቢይ በሁለት አመት የሰራው ስራ ይበልጣል!!!!

Posted: 17 May 2020, 08:09
by ( ͡° ͜ʖ ͡°)
Good riddance!