Page 1 of 1

የኦሮሞ ጽንፈኞች ረጅም ህንጻ የሚገነባው ሌሎች ረጃጅም ህንጻዎችን በማፍረስ ነው

Posted: 13 May 2020, 21:27
by TGAA
የኦሮሞ ጽንፈኞችን አስተሳሰብ አጠር ባለና ግልጽ በሆነ መንገድ ጽንሰ ሀሳቡን ባጭር ስእላዊ ቃል የገለጠ ፖለቲከኛ ቢኖር ኦቦ ታየ ደንድአ ብቻ ነው፤ “እረጃጅም ፎቅ መገንባት የሚፈልግስ ሰው በሁለት መንገድ ሊገነባ ይችላል አንደኛው መንገድ ሌሎቹ ፎቆች በመደርመስ የሱ ቤት እረጅም እንዲሆን ያደርጋል ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ካሉት ረጃጅም ፎቆች የበለጠ አዲስ ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ የረዘመ ህንጻ ይገነባል” ነበር ያለው ፤ በነ በቀለ ገርባ፤ በነጀዋር ፤ በነ አራርሳ፤ በመራራ ጉዲና በበታችነት ጭቃ በተሞላ ጭንቅላት የታላቁን የኦርሞ ህዝብ የሚወክል ትልቅ ስራ ለመስራት አማርኛ የነካው ሁሉ መውደም አለበት ብለው ቀንና ሌሊት የሞኝ ተንኮል ሲሽርቡ ከማየት የሚያስቅ ድራማ የለም፡ ከጥላቻቸው የተነሳ ተመልከቱ በቀለ ገርባን ፤ አንድ ቀን የኦሮሞ ወጣት ለመጣው ለውጥ ትልቅ ድርሻ አለው ምክንያቱም 6000 ኦሮሞ ወጣቶች ተቀጥፈውበትል ባለበት አፉ ወያኔ ገርፏል ፤አሰቃይቷል የሚባለው ውሸት ነው ብሎ አፉን ይከፍታል፡ ይህ ምንድነው የሚያሳየው ለአማራ ያለው ጥላቻ ለርሱ ነጻነት ደማቸውን ያፈሰሱለንት ወጣቶች መካዱ ምንም እንደማይቆረቁረው ነው፡ እነዚህ የከሰሩ የባቢሎን ህንጻ ገንቢዎች ፤ የሚገነቡት ላይ ሳይሆን የሚያፍርሱት ላይ ነው እንቅልፍ የሚያጡት ፤ አልተረዱት እንደሆነ እንጂ ፤ ይህ የጅል ልፍለፋቸውን ሲለፈልፉ ጊዚውም አለሙም ትቷቸው እየሄደ ነው፡ ሊያፍርሱት የሚፈልጉት ኢትዮጵያ በቀላሉ የሚደርመስ ቤት ፤ እራሱን መከላከል የማይችል አሸዋ ላይ የተገነባ ቤት ነው ? በጭራሽ። ሌላው የኦሮሞን የሚመጥን ህንጻ የሚገነባው ሌላውን ጠላት በማድረግ ሳይሆን የሀገር ልጅ በማድረግ ፤ እንዴት አድርገን ነው ለሁላቸንም የምትሆን የተዋበች ኢትዮጵያን የምንሰራው ብሎ ተመካከሮ አብሮ እየተረዳዱ በመገንባት ነው፤ በፍቅር እንጂ በጥላቻ አይሆንም ፤ ጀግናው የተከበረው የኦሮሞ ህዝብ እንዚህ ያበዱ ውሾች አይመጥኑትም ፤ ከሌሎች ወንድሞቹ ኢትዮጵያዊን ጋር ሆኖ የበለጸገች ለሁሉም ፍትሀዊ ፤የሆነች የእኩልነት ሀገር ይገነባል፡

Re: የኦሮሞ ጽንፈኞች ረጅም ህንጻ የሚገነባው ሌሎች ረጃጅም ህንጻዎችን በማፍረስ ነው

Posted: 13 May 2020, 22:30
by Abdelaziz
yaballo,
you are right, TGAA is budagoji, qomaxamharu leba, typical shi'nt'am aqaxari,. The ho'dam budagoji's are very ugly, buka'tamoch, and all of them have female voice. look at the boooshti yoni magna, that Dksucker changes his positions every couple hours.

Re: የኦሮሞ ጽንፈኞች ረጅም ህንጻ የሚገነባው ሌሎች ረጃጅም ህንጻዎችን በማፍረስ ነው

Posted: 13 May 2020, 23:49
by TGAA
How lovely? to see the love fest between Abdazi the impotent( who came out of the closet recently ) and Arab -- a----s l--ker yabello . A marriage made in hell, I guess. I don't need a translator to hear this moron's p---uck . The cringy words coming out of his mouth so embarrassing, His daughter who used to give interviews about his suffering need now a mouse hole to hide. Because he is contradicting her with a straight face. You Moron might think that Ethiopians have amnesia to forget what took place two years ago-- we don't. We also know who was pulling the strings behind the Oromos Bekele want to use as a towel to clean Weyanes. While we know weyane's Agazi army killed more than 6000 young Oromos in daylight, Bekele's inane argument that there was no torture in Ethiopia prisons, in the face of it, is the epitome of stupidity. Weyanes who don't hesitate to shoot you and kill you, yet somehow they have a soft heart not to torture you?. Yabllo the Booz you sneak and drink behind your Arab bosses may have gone to your head, but when it comes to Ethiopia all is our cause.

Re: የኦሮሞ ጽንፈኞች ረጅም ህንጻ የሚገነባው ሌሎች ረጃጅም ህንጻዎችን በማፍረስ ነው

Posted: 14 May 2020, 01:01
by kibramlak
TGAA,

One has to have a brain to be creative. These pathetic individuals' brains are dysfunctional to create and build something. Rather, instead of building by the side, these ldiots try to push a mountain or demolish what's built. I have been arguing for sometime that these fanatics are using ethnic politics as their business industry. This time, if you have got some followers in social media and you do/say something controversial you will get the attention of the anti-Ethiopian elements aka tplf. Then these clawns will be called to the anti-Ethiopian Headquarters aka tplf trench in Mekele and recieve further advice and instruction along with a pack of stolen money. Tplf thinks that, as they said it in there manifesto 50 years back, Orthodox and Amharic are their sworn enemies. Thats why they have been attacking that touch's Amharic and the Orthodox Church. Thats why the late commercial clawns are running after demolishing these rather than being creative to build something better.

Kebebush and geriba are failed state of minds. So is Yabello - the cyber chimp who is trying to catch the attention of the anti-Ethiopian headquarters. At least he seem to have the attention of the anti-Ethiopian cyber consulate representative aka abdilaziz,, lol