የጊቤ ኦሞ ሕዝብና የኦሮሞ ገዢዎች ድራማ !! ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ !!
Posted: 13 May 2020, 03:31
ኦሮሞች ትላንትና የነሱን ነጻነት ከትግሬ ቀምተው ዛሬ ታላቁን የጊቤ ሕዝብ፣ ታላቁን የኦሞ ሕዝብ ፣ ይህ ኢትዮጵያን ለዘላለም የጠበቀ ጀግና ሕዝብን አንተ በዚህ ግባ አንተ በዚያ ግባ የሚል አሳፋሪ እና አናዳጅ ሙከራቸው የፖለቲካቸው አለ መስከን ያሳያል ።
የኦሮሞ አዲስ ባለተራዎች ወይ የጎሳ ክልል አፍረሰው ሁሉም ክልል ፈርሶን ኢትዮጵያ ባዲስ ሳይንሳዊ ፌዴሬሽን ትቆማለች፤ ወይ ሁሉም ጎሳ ከፈለገ ክልል የመሆን መብቱን አለምንም ባለተራ ገነንነት ተቀበሉ ። በቃ !!!
ደሞ በምንም አይነት ያ ጀግኛ እንከን የለሽ ጋሞ በምንም አይነት ከወላይታ ጋር ባንድ የክልል እስር ቤት ሊታጎር አይገባም ። ጋሞ ክቡር ሕዝብ ነው ። ከዚህ ግባ እዚያ ተጨፍለቅ ሊባል የሚደፈር ሕዝብ አይደለም ። ጋሞ ራሱ ከሚፈልጋቸው፣ ከሚወዳቸው ሕዝብ ጋር አንድ የመሆን መብቱ 100% ነው ።
እኔ እንደ ጉራጌ በምንም ተአምር ጋሞ ከወላይታ ጋር ተከለል የሚለው የኦሮሞ ባለተራ ገነን ልሁን ባይነት አልደግፍም !!!
ኢትዮጵያ ያላት ከቀውስ መውጫ መንገድ በላሸቁ እንደ አባ ዱላ ያሉ የመሬት ሌቦችን የመሬት ደላሎች የሚሸረብ ድራማ ሳይሆን የዎያኔ ቆሻሻ እገመንግስት መች እንደሚሻሻል፣ የክልል እስር ቤትነት ሰራ መች እንደ ሚፈርስ የሚያስብ ኦሮሞ ካለ ብቅ ይበል አለያ እበትና ኩበት ፣ ስልቻ ቀልቀሎ እንዳይሆን !!!
https://www.youtube.com/watch?v=13Afr9AS26c