☘☘ኢሱና አቢቹ ጸሐፊ ኤርሚያ ለገሰ አንባቢ ብሩክ ይባስ ☘☘
Posted: 12 May 2020, 23:01
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
almaze wrote: ↑09 May 2020, 19:22ኢሳያስ ሞተ አልሞተ እኛ ከሽማግሌ ሬሳ ጉዳይ የለንም ። የእኛ ጉዳያችን ከሉአላዊነታችን ነው ። በእኔ እምነት ኢሳያስ ማለት መለስ በቁሙ ገድሎት የሄደ ሬሳ ነው ። የመለስ ስህተት የገደለውን ሬሳ ቀብሮ አለመሄዱ ብቻ ነው ። ኢሳያስ is already politically dead. አሁን በህይወት ያለው ተንኮሉና ሽበቱ ብቻ ነው።
=============================================
ኢሳያስ የመለስ ዜናዊ ሬሳ ነው ። እኛ የሰው ሬሳ አይመለከትንም ። እኛን የሚመለከተን የአገራችን ሉአላዊነት ነው ። ስለዚህ የእኛ ጉዳይ የኢሳያስ መሞትና መኖር አይደለም ። የእኛ ጉዳይ የህዝባችን የፖለቲካ ፍላጎት መገለጫ የሆነው የፖሊሲ ነፃነት ነው ። የእኛ ጉዳይ የሸማግሌ መሞትና መኖር አይደለም ። የእኛ ጉዳይ የስርአት ጉዳይ ነው
===============================================
ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።
![]()


