Page 1 of 1

ቪዲዮ

Posted: 12 May 2020, 21:28
by tlel
https://www.bitchute.com/video/0fxwVzwI ... Wj8PwFUSq8

ሰን sun ኣይነቶቹ የውጭ ኣምላኪዎች፣ ነፃውጪዎች የኢትዮዺያን ህዝብ ለዚህ ነገር ይጋብዛሉ።

እነዚህ ገዳዮች ከህዋሃት ጋር ተፈራርመዋል ስማቸው ደሞ ጣልያንኛ ነው ሳይንቲስቶቹ. ምልክቱ ኣዳኖም ነው። የፈለገውን ኢትዮዺያ ውስጥ ማድረግ ይችላሉ። ኣብይ ቡችላ ነው ደፋር ቢሆን ኖሮ ወይም እራሱ ባይኖርበት ነፃውጪዎችን እልልል ብሎ ኣያስገባም ነበር። ያን ጊዜ ነው የፈተንኩት

በውጭ የተማረው ለኢትዮዺያን ህዝብ በጣም ኣደጋ ነው። በተለይ ውጪዎች ያስተማርዋቸው፣ ትልልቅ ዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደ ኦነጎች ፕሮቴስታንቶች እኛው ዳያስፖራዎች፣ ነፃውጪዎች ውጪዎች ጋር ለብዙ ኣመታት ኣስተማርያቸው ናቸው እንዴት ህዝብን ማጥቃት።

ነጮች በዚህ ቢሞቱም የሚነገራቸው ጥቁርን ካለም ደቡብ የሚኖሩትን ነጭ ያልሆኑትን ህዘብ ለመቀንስ ነው ሳይሏቸው ኣይቀሩም ምክኛቱም ነጭ ያልሆኑት ትነስተውብን ሊያጠቁን ይችላሉ በማለት ነው። ስለዚህ ማንም ነጭ ኣያወግዟቸውም