Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34271
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Takele Uma Banti በአማርኛ ስፅፍ ቆይቶ፣ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው በAfaan Oromoo የፃፈው?

Post by Revelations » 12 May 2020, 16:43

Please wait, video is loading...




Revelations
Senior Member+
Posts: 34271
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Takele Uma Banti በአማርኛ ስፅፍ ቆይቶ፣ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው በAfaan Oromoo የፃፈው?

Post by Revelations » 12 May 2020, 17:17

Please wait, video is loading...









Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Takele Uma Banti በአማርኛ ስፅፍ ቆይቶ፣ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው በAfaan Oromoo የፃፈው?

Post by Ethoash » 13 May 2020, 03:33

'እንተዬ የምተለውን መጀምሪያ አስተውል

እስክንድር አንድ የአማራ ባላባት ቤት ፈርሶ ነው የአሁኑ መናፈሻ የሚስራው ብሎ ነው የሚከሰው። ታድያ የአማራ ባላባቱን ቤት ማፍረስ ታሪክን ማፍረስ ከሆን ። ለምን እስክንድራችን ያ አማራ ባላባት የኦሮሞችን ቤት አፍርሶና መሬት ነጥቆ ቤቱን እንደስራው ለምን አይነግረንም ። ያ የአማራ ሹማምን በማን ገንዘብ ነው ያንን የሚያክል ቤት የስራው። በሕዝብ ገንዘብ ከሆነ ያም መጠየቅ አለብት። እኔ በበኩሌ የሹማምንቱ ቤት የማይፈርስበትን መንገድ ቢቀይሱ በጣም ደስ ይለኛል ። ግን እስክንድር በሄደበት መንገድ ከሆነ ሹማምንቱም ካሳ መክፈል አለበት የተስረቀ መሬትና ንብረት ነው።

ፈረንጅ ሲተርት ጣሳውን ከፍተህ ትላትሎቹን አትወጣቸው። ከወጡ ግን ብዙ ጉድ አለው እንደማለት ነው።


ሪልቡል (realbull)

ትንሽ አታፍርም ይሄንን ሁሉ መልስ ምት ። እራሰህ ጋራ ስታውራ ምላሽ ለራሰህ ስትመልስ ትንሽ አታፍርም ወይ ። ወይስ ለቀቕህ ወይ እኔን ወገኔ

ደግሞ በኦሮምኛ መፃፉን ልትከለክለው ነው ወይ። ከመላው ኦሮሞ ጋራ ልትጣላ ያምርሀል ወይ። አንተ ኦሮምኛ እንዲህ ካስጠላህ ፍንፍኔ ላይ ተቀምጠህ ። እንደውም መኖር አይገባህም ብለው ቢከለክሉህ እና የርስ በርስ ጦርነት ቢነሳ ። ለምን ነገር ተፈልጋቸዋለህ። የቋንቋ መብት እኮ የተከበረላቸው በሕገ መንግስቱ ነው። ታዲያ ከንቲባው በቋንቋው እንዳይፅፍ ከከለከልከው ምኑን መብታቸውን አገኙት።

የገዳ ኮንስትራክሽን መኪና ለምን ፊንፊኔ ውስጥ ስራ ብሎም አፍ መክፈት አያዋጣም ። መድረ አማራ ከኦሮሞ ሲያባሩሩልህ ለምን ተባረሩ እንዳትል ። አትንካቸው አይነኩህም ። ንካቸው ደግሞ እነሱም በእጥፍ ድርብ ነው የሚነኩህ እኛ የነካነው አንድ ሰው ነው ማለት አይቻለም። እነሱ ስንቱን እንደሚነኩ አትውስንላቸውምና ። ተከባብረው አፍህን ሎግመህ መኖር አለብህ። ከመናገርህ በፊት ይህ ጉዳት ያስከትላል ብለህ ማስብ አለብህ። ለነገሩም ማንም ያንተን የምተለውን አያነብም እራሰህ ነው የራሰህን መልክት የምትመልስውና እንደተነበበልህ የምታስመለስው። እኔ ለድሮ ግዜ ጎደኝነታችን ነው ለጤናህ ከሆን ብዬ ነው ይህንን መልክት የላኩብህ ከፈለግ ተጠቀምበት ካልፈለግ ገደል ግባ እኔ ከዚህ በላይ ግዜ ላንተ የለኝምና እራሰህ ባለህበት ጭቃውን ርገጥ።



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Takele Uma Banti በአማርኛ ስፅፍ ቆይቶ፣ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው በAfaan Oromoo የፃፈው?

Post by Ethoash » 13 May 2020, 08:47

እስቲ ዝባዝንኬ ለጥፍ ። በሙሉ ዝባዝንኬህን አንቢባለሁ ። ሁሉንም ሁለቴ ሁለቴ አንብቤ ቁጭ ብያለሁ ሌላ ዝባዝንኬ እንድትለጥፍልኝ እየጠበቁህ ነውና ለጥፍ ። የሚለጥፍ አምላካ ሳይለጥፍህ አንተ መጀመሪያ ለጥፍ ። ለምታረገው ለጠፋ በሙሉ ምስጋናው በምታክብራቸውና በምትናፍቃቸው ጁሀርና ይሳያስ አፈወርቂ ልኬልሀለሁ። በዛው ደሞዥህን ይስጡናል ። ለጥፍ በየደቂቃው እኔን አትጠብቅ ዝም ብለህ ለጥፍ ። የሚለጥፍ ነገር ክገኘህ እኛም የምናነበው ነገር እናገኛለንና ። አት ዘናጋ ለመለጠፍ ። ስራም ስለማትገባ በዚህ ግዜ ያለጠፍክ በምን ግዜ ልትለጥፍ ነው። ለጣጥፈው ።።። እኔ ደግሞ ከጫፍ እስከጫፍ አነብልሀለሁ የለጠፍካቸውን በሙሉ።


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Takele Uma Banti በአማርኛ ስፅፍ ቆይቶ፣ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው በAfaan Oromoo የፃፈው?

Post by Ethoash » 13 May 2020, 09:19

አንተ ጎተት ። ይህ ሚኒሊክ ቲማቲም ይቅደምህ በየአስራ አምስት ደቂቃውች ለጥፍ ብለው በየደቂቃ መለጠፍ ጀምሮዋል ። አንተ ምን ሆነህ ነው ፳ ደቂቃ የሚወስድብህ ። መለጠፍህን አታቁም ሴጣን ይለጥፍህና ። በየደቂቃ በመለጠፍ አንደኛ ሁን። በርታ እኔም ሁሉን የለጠፍከውን አነባለሁ ። አንተም በርታ እኔም ልበርታ ።

Bashu
Member
Posts: 808
Joined: 19 Mar 2009, 22:24

Re: Takele Uma Banti በአማርኛ ስፅፍ ቆይቶ፣ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነው በAfaan Oromoo የፃፈው?

Post by Bashu » 13 May 2020, 09:59

Is this story related to the wealthy Oromo businessman Duguma .Hunde Geda. who owns among others the D.H Geda tower in Bole?. He is one of
the richest Ethiopians popped up during the Weyane era.

Post Reply