Page 1 of 1

ALERTING NEWS በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሴቶችን አግቼሻለሁ ልሸጉርሽ ብሎ የሚያስቸግር ፈጣጣ ነገር

Posted: 12 May 2020, 15:29
by clear12
ብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በሚል መንፈስ(Negative Earthbound Spirits) በቤታቸው ዝሙት ካላደረኩሽ እየተባሉ የሚሰቃዩ ሲሆን ይህም ስቃይ አነሰ ተብሎ በጴንጤ መድረክ ላይ ሲያሰቃያቸው የነበረ መንፈስ እንደቲያትር አስለቀኩሽ በማለት ክብራቸውንና ማንነታቸውን በሚነካ መልኩ በቪዲዮ ስቃያቸው እየተቀዳ በዩቱብ ለሚገኝ የማስታወቂያ ገንዝብ(Google AdSense) መጠቀሚያ ይሆናሉ :: እንደዚህ አይነት ፈጣጣ መንፈስ ሰው የሚጎዳው የአበሾችን ይሉኝታና ምንተፍረት ሳይኮሾጂ በመበዝበዝ ነው (exploiting the psychology of shame).
Breaking the Taboo: The Truth about the so-called Fake Jesus "ጌታ" :P :P


Re: ALERTING NEWS በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሴቶችን አግቼሻለሁ ልሸጉርሽ ብሎ የሚያስቸግር ፈጣጣ ነገር

Posted: 12 May 2020, 16:11
by clear12

Re: ALERTING NEWS በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያዊ ሴቶችን አግቼሻለሁ ልሸጉርሽ ብሎ የሚያስቸግር ፈጣጣ ነገር

Posted: 12 May 2020, 18:49
by ethioscience