የወለኔ ጉራጌ ሰርግ (ትንሽ ቅምሻ)
Posted: 12 May 2020, 02:32
ወለኔ ማለት እውነተኛ ማለት ነው ። ቃሉ እውነት የሆነ ማለት ሲሆን በቃል ኪዳን የቆመ ሕዝብ እንደ ማለት ነው።
በሁሉም ጉራጌ ጎሳዎች ውስጥ ያለ የህዝብነት እምነት ነው ። እኔ ዛሬ እንደ ጋኝ ወይ ቸሃ ሄጄ ባገሩ ሴራ መሰረት በሴራችሁ እኖራለሁ፣ በምነታችሁ አምናለሁ ብዬ ኪዳን ብገባ የዚያ ሕዝብ አካል ሆኜ አግብቼ፣ ወልጄ፣ ማህበርተኛ እሆናለሁ ። ዜጋ መሆን ማለት ነው ።
የጎርደና ሴራ ተቀበለ ማለት የዚያ ህዝብ የክስታኔ አካል ሆነ ማለት ነው
ወለኔ የራሱ አለው፣ ሁሉም ጉራጌ ።