GOOD NEWS የቤተክርስቲያን ማፊያዎች መፅሀፍ ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ
Posted: 10 May 2020, 09:13
Please wait, video is loading...
ደቡብ አፍሪካዊ ነብይ የጴንጤ ነብዮቹ መድረክ ላይ ሰው የሚፈውሱበትንና የሚጠነቁሉበትን መንፈስ ከናይጄርያ ጠንቋዮች ይሞሉ እንደነበር መሰከሩ:: ኢትዮጵያ ውስጥ በየመድረኩ ልተንብይ (Shall I Prophecy ) እያሉ ህዝብ እያስጮሁ የሚተነብዩ መናፍቅ ነብይ ነን ባዮች/ (ጠንቋዮች) መድረክ ላይ የሚጠነቁሉበት ሃይል ክየት እንደመጣ ከዚህ ቪዲዮ በሃላ በግልጽ ያውቃሉ