-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
የትዴፓ አመራር አባል የሆነው አቶ ብርሃነ አርአያ በዛሬው ቀን ከጥዋቱ 4:00 አከባቢ በመቀለ ከተማ በህወሓት የደሕንነት ሰዎች ድብደባ ተፈፀመበት። አምስት የደሕንነት አባላት በኮብራ መኪና አፍነው ጭነው ከተማ ውጭ ወዳለው የ70 አከባቢ ወስደው ክፉኛ ደብድበው ዶኩመንቱና በኪሱ የነበረው ገንዘብ ዘርፈው እዛው ጥለውት ሄደዋል።
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
dear Hameed
እኔንም ያሳስበኝ ኢሳያስ አፈ ወርቅ ለሞት አንድ አሙስ የቀረው ኢትዬዽያ መምጣት ቢከለከል ጥሩ ይምስለኛል። ያለበለዚያ ኢትዬዽያ እያለ ከሞት መዘዙ ብዙ ነው።
ሽፎ ገመዳ ቢሞት አይጎዳ ቢስበር እዳ።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
ወንድም ምነው ስለራሳችን ብናስብ! ኤርትራ ሌላ ሃገር ስለሆነች በሃገሪቱ ምን መደረግ እንዳለበት ዚጎቿን ይመለከታል። እኒና አንተ ግን ማሰብ ያለብን በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ስላለው ሁኔታ ነው። በተልይም እኛ ተጋሩ ክህወሓት አፈና እንዴት መውጣት እንዳለብን ነው።
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
HameddibewoyaneHameddibewoyane wrote: ↑10 May 2020, 08:42ወንድም ምነው ስለራሳችን ብናስብ! ኤርትራ ሌላ ሃገር ስለሆነች በሃገሪቱ ምን መደረግ እንዳለበት ዚጎቿን ይመለከታል። እኒና አንተ ግን ማሰብ ያለብን በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ስላለው ሁኔታ ነው። በተልይም እኛ ተጋሩ ክህወሓት አፈና እንዴት መውጣት እንዳለብን ነው።
አንተ ቡዳ አማራ ምን አባህ አገባህ ስለወርቃማ ሕዝቦች ታድያ ። ለምን ስለራሰህ ቡዳ አማራ ሕዝብ አታወራም።
እንዳታስቀኝ ትግሬዊ ነኝ ብለህ።።። ስለኤርትራ አያገባኝም የሚል በሙሉ አማራ ነው። ወድ ደደብ መሆን አለብህ ። እንዴት አያገባህም ከአማራ እነሱ ጎሬቤቶች ህ ሆነው። ኢሳያስ መጥቶ ኢትዬዽያ ውስጥ ቢሞት እንዴት አያገባህም።።። ይህ ሁሉ የሚያመለክተው ወድ አማራ መሆንህን ነው።
አንተም ለተደበደብው ሰውዬ ማስረጃ አላቀርብክም ። እኔንም ማስረጃ እንዳትጠቀኝ ለአንተ ቡዳ አማራ መሆንህን። ዝም ብሎ አንድ ደድብ ተነስቶ ትግሬዎች ደበደቡ ሲል ማመን የለብኝም ። እንኮን ትግረዎችን የደርግን አባል ውያኔዎች አልገድሉም። ደግሞ አማራ ብቻ ነው ውያኔዎችን በማንቋሽሽ ውያኔ የሚላቸው ስለዚህ ተነቅቶብሀል።
-
LeeVanCliff
- Member
- Posts: 805
- Joined: 14 Nov 2013, 13:07
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
Woyane, Game Over!
Pr. Issayas Afeworki.
Pr. Issayas Afeworki.
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
አንተ የሀወሓት ድስት ላሽ! ማንነሬን በቅርቡ ታውቀዋልህ፣ ለግዜው ግን አኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ ነኝ
መቼም የትህነግ ነገር ማለቂያ የለውም እንደዛ እንዳልፎከረች አሁን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሽማግሌዎች ልካ ድንጋይ ተሸክማ ማሩኝ እያለች ነዉ አስገራሚ ግን አክቲቪስቶች ይቅርታ ድስት ላሾች ነገሩ ገልብጠው "አብይ ህወሓትን እየለመናት ነዉ" ይሉሃል ለማንኛውም አያቴ እንዲህ ብለው ይመስሉ ነበር #እንካብ ከቢራ ትፎቱ ዘዊራ (ከተከብሮ ይልቅ መዞርን ትወዳለች።
Ethoash wrote: ↑10 May 2020, 08:53HameddibewoyaneHameddibewoyane wrote: ↑10 May 2020, 08:42ወንድም ምነው ስለራሳችን ብናስብ! ኤርትራ ሌላ ሃገር ስለሆነች በሃገሪቱ ምን መደረግ እንዳለበት ዚጎቿን ይመለከታል። እኒና አንተ ግን ማሰብ ያለብን በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ስላለው ሁኔታ ነው። በተልይም እኛ ተጋሩ ክህወሓት አፈና እንዴት መውጣት እንዳለብን ነው።
አንተ ቡዳ አማራ ምን አባህ አገባህ ስለወርቃማ ሕዝቦች ታድያ ። ለምን ስለራሰህ ቡዳ አማራ ሕዝብ አታወራም።
እንዳታስቀኝ ትግሬዊ ነኝ ብለህ።።። ስለኤርትራ አያገባኝም የሚል በሙሉ አማራ ነው። ወድ ደደብ መሆን አለብህ ። እንዴት አያገባህም ከአማራ እነሱ ጎሬቤቶች ህ ሆነው። ኢሳያስ መጥቶ ኢትዬዽያ ውስጥ ቢሞት እንዴት አያገባህም።።። ይህ ሁሉ የሚያመለክተው ወድ አማራ መሆንህን ነው።
አንተም ለተደበደብው ሰውዬ ማስረጃ አላቀርብክም ። እኔንም ማስረጃ እንዳትጠቀኝ ለአንተ ቡዳ አማራ መሆንህን። ዝም ብሎ አንድ ደድብ ተነስቶ ትግሬዎች ደበደቡ ሲል ማመን የለብኝም ። እንኮን ትግረዎችን የደርግን አባል ውያኔዎች አልገድሉም። ደግሞ አማራ ብቻ ነው ውያኔዎችን በማንቋሽሽ ውያኔ የሚላቸው ስለዚህ ተነቅቶብሀል።
Last edited by Hameddibewoyane on 10 May 2020, 13:51, edited 1 time in total.
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሰበር ዜና፣ የወያኔ ውንብድና ቀጥሏል!!!!
Please wait, video is loading...