Page 1 of 1

ኮሮናን በተመለከተ ኢትዮዺያ፥

Posted: 09 May 2020, 16:24
by tlel
ብፍፁም ማንኛውንም ኣይነት ቴስትም ላቦራቶሪ ምርመራም ሆነ ክትባትም ሆነ መድሃኒት ውስጥ እንዳት ሳተፍ እነዚህ በሙሉ ሌላ በሽታን ብቻ ሳይሆን እራሱን ኮሮናን ሊያስይዝ ይቻላል። ኢትዮዽያ ህዝብ ብዛት ኣላት በሚል በዚህ ምክኛት ልትጠቃ ትችላለች። ኢትዮዺያ ማድረግ ያለባት እውነት መንግስትም ሆነ ለ ኢትዮዺያ የሚቆረቆር፣ በድንበርም ሆነ በኣየር ያሚገቡ ተልኮ ያላቸው ህዝብን ሊበክሉ ስለሚችሉ፣ በየ ኬላው ሆነ በየ ድንበር፣ ኣየር ማረፊያ ጥብቅ ምርመራ፣ 14 ቀን ማቆየት፣ ሌላው ደሞ እራሱን ቫይረሱን ይዘው ሊገቡም ያሚችሉ ጠላቶች ስለሚኖሩ እሱ እንዴት መከታተል ያዳግት ይሆናል።