Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 May 2020, 04:39

አንደኛ፣ አገር የሚቆመው በድንፋታ፣ በሆሆታ ፣ በጭፈራ እንዳልሆነ አበሻ ሁሉ አየ። ይህ ደሞ የጎራጌ ቁጥር አንድ ፍልስፍና ነው ። የማይሰሩ አንድ ቀን ይለምናሉ ብሎ ያምናል ጉራጌ። ለራሱ ባለነ ንበላው፣ በሌለነ ትኒላ ይላል ። እሱም ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ማለት ነው። ይህ የጉራጌ ሴራ ነው ፣ የጉራጌ ካልቸር ሕግ ነው !!

ከዚያ ካለፈ
በኢኮኖሚ
በኢንዱቲ
በፖለቲካ
በስኛት
በሳይንስ
በክራፍት
ወዘተርፈ

ፋክት ፋክት ። ንጹህ ኢትዮጵያዊ ፈጣን ተራማጅ ፣ ንጹህ ፣ ኩሩ ድራማ ማይሻ ፣ አንድ ሰው ጉራጌ ነው። ኢትዮጵያ የሁሉም ተፎካካሪዎች ስራ አየች ። አሳፋሪ !!

ልብ በሉ ጉራጌ ለመበልጸግ የመንግስት እግር አይስምም ' በላቡ ስለሚያምን! ግን ዘመናዊ ንጹ፣ ነጻ ፣ አስገራሚ ስልጣኔ ማየት ከፈለጋችሁ ይህችን አገር ለልሂቅ ጉራጌ መሪዎች ስጡ !!

አዎ አውቃለሁ አሁን ጦዛችሁ እንዴት አካኪ እንደ ምትሉ !! ደሞ ያን እስካላችሁ ድረስ ነገም ይህን ቀውስ የምታመርቱት !!! ኬር !!
Last edited by Horus on 11 May 2020, 02:26, edited 6 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 May 2020, 05:14

እንዳ ሪታ

እኔ ሃሳብህ አልገባኝም ? ትንሽ አስረዳኝ? በነገራችን ላይ እንደርታ ማለት እንደ ርታ ማለት ነው ።

ነገሬን ያዘው የማንም ጎሳ ሰከር ህሳቤ ሊጭህ ሊያጓራ ይችላል ። ያ ምንም አይደል ። የማይሰራ አንድ ቀን መለመኑ አይቀርም !!

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 May 2020, 05:23

የማይሰሩ አንድ ቀን ይለምናሉ !!! የማይሰራ ለማኝ ነው !!! መንግስት የለማኞች ፣ ቅጥረኞች ፣ ሌቦች፣ ደካሞች ፣ በራሳቸው ኢንዱስትሪ መበልጸግ ማይችሉ ድኩምን መታጎሪያ በረት ነው !! ጉራጌ ይህን ላለፉት 2000 አመታት ያቃል !!! ዛሬ አንድም አዲስ ነገር የለም !

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 May 2020, 05:46

አንደርታ ስንቴ ልንገርህ ጉራጌ ጎሳ የመሆን ችግርም ፍላጎትም አኔክሳይቲም የለውም። አሁን እምታወራው ካንድ ኩሩ ጉራጌ ጋር ነው። ግ ን የጉራጌ ትልዕኮ የጉራጌ ሚሽን የጉራጌ ጉዳይ አንዲት ታላቅ ስልጡን ግዙፍ አገር ማቆም ነው። ይህ ምን ጊዜም የማይናጋ ጽኑ የማንነታችን መገለጫ ነው። ኢትዮጵያን የማያገን ጉራጌ ተወልዶ አያቅም። ይህ ለምን ሆነ ብለህ መመርመር ካሻህ የራክን ግንድ ፈትሽ? ጉራጌ ሲፈጠር ኢትዮጵያዊ ነው ። አሁን ምስጢሩ የገባህ መሰልኝ !!! ኬር !!

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by tlel » 09 May 2020, 16:52

you don't learn from past or other countries mistakes. look, minority rule will lead exactly what happened to Weyane. The goal should be regional decentralized rule NOT based on ethnicity but like 14 regional rules but democratic with central government that where the regional states would gather to solve issues. The goal to growth is exchanges of goods, cultres, services etc. that is how countries grow.

Gurage should in fact be worried, looking at populations of ethiopia, the Gurages are disappearing their numbers, don't fool yourself saying Gurage survives everywhere. The point is every ethnic groups can live anywhere excercising their cultures etc without one swallowing the other that is what democracy is all about. What the rest of Ethiopia should have in common is education, economy advancement, etc. if we think about region, in fact if ethnic fanatics only foucs on their region then, there will be something they can't find or get access to other regions that is important to the region. This would hamper Ethiopia's growth.

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 May 2020, 18:40

tlel wrote:
09 May 2020, 16:52

I am talking about leadership, ideas, culture and vision of a people. I am not talking about specific federal or governmental structures; nor am talking about population sizes. And, you are wrong in your asserting that the Gurage is disappearing. The exact opposite is the case. Woyane tried for 25 years to down count and divide the Gurage. That did not change the fact of a living people.

As we speak the Gurage as a group is the one people that has best solution and vision for Ethiopia. You can be blinded by bias and refuse to see reality. Look around yourself. Look around each ethnic group and compare the kind of ideas, culture, visions they propose to move Ethiopia forward. Then you will see what I mean.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by sun » 09 May 2020, 18:56

Horus wrote:
09 May 2020, 04:39

አንደኛ፣ አገር የሚቆመው በድንፋታ፣ በሆሆታ ፣ በጭፈራ እንዳልሆነ አበሻ ሁሉ አየ። ይህ ደሞ የጎራጌ ቁጥር አንድ ፍልስፍና ነው ። የማይሰሩ አንድ ቀን ይለምናሉ ብሎ ያምናል ጉራጌ። ለራሱ ባለነ ንበላው፣ በሌለነ ትኒላ ይላል ። እሱም ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ማለት ነው። ይህ የጉራጌ ሴራ ነው ፣ የጉራጌ ካልቸር ሕግ ነው !!

ከዚያ ካለፈ
በኢኮኖሚ
በኢንዱቲ
በፖለቲካ
በስኛት
በሳይንስ
በክራፍት
ወዘተርፈ

ፋክት ፋክት ። ንጹህ ኢትዮጵያዊ ፈጣን ተራማጅ ፣ ንጹህ ፣ ኩሩ ድራማ ማይሻ ፣ አንድ ሰው ጉራጌ ነው። ኢትዮጵያ የሁሉም ተፎካካሪዎች ስራ አየች ። አሳፋሪ !!

ልብ በሉ ጉራጌ ለመበልጸግ የመንግስት እግር አይስምም ' በላቡ ስለሚያምን! ግን ዘመናዊ ንጹ፣ ነጻ ፣ አስገራሚ ስልጣኔ ማየት ከፈለጋችሁ ይህችን አገር ለልሂቅ ጉራጌ መሪዎች ስጡ !!

አዎ አውቃለሁ አሁን ጦዛችሁ እንዴት አካኪ እንደ ምትሉ !! ደሞ ያን እስካላችሁ ድረስ ነገም ይህን ቀውስ የምታመርቱት !!! ኬር !!
You are just a wet ar$$$ hole baboon attention seeking inferior beggar mamma parrot. Why are you ranting, f@rting, bragging and hauling day and night sitting in front of computer screen and call that as an example of hard work and perseverance. All of these boasting and popcorn roasting and loud non stop bragging is nothing but your style and mode of constant BEGGING for ATTENTION by other means. Tultullaa ye shimel faaggaa... :lol:

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by simbe11 » 09 May 2020, 19:19

The racist Horus is outfront!!!!!
I always know that you’re no better than OLF/TPLF.
Next stop: kistani
And I know you will go all the way down to your “kebele”

Zeregna!!!!
Whoever had your back, yes Selam, will come out defending you now!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 09 May 2020, 20:53

sun/sibe11:

እኔ በእውነቱ እናንተን ይህን ያህል የማሳበድ ችሎታ እንዳለኝ አላወቅም ነበር ። አንድ በትትክ የማውቀው ነገር ነበር ። ሃሳቤን በሃሳብ መቋቋም የሚያችል ኢተለጀንስ እንደሌላችሁ ድሮ ድሮ አቃለሁ ። እኔ ሆረስ እባላእሁ፤ ቃል መፍለጥ አይመቸኝም ። ደግሜ እንደገና ባንድ አረፍተ ነገር ልበለው ። በዛሬቱ ኢትዮጵያ ከጉራጌ የተሻለ ኢትዮጵያን የሚያዋህድ፣ የሚያለማ፣ የሚያሰልጥን፣ የሚያራምድ ህሳቤ፣ ልምድ፣ ባህል፣ መስተጋብር፣ ፍጹም ኢትዮጵያዊነት፣ የስራ ፍልስፍና፣ ሁልገብ የሆነ አመለካከት ያለው ሌላ ጎሳ የለም ። ይህ ስህተት ከሆነ በፋክት፣ መረጃ ጠቅሰህ ርታኝ ፤ ከዚያ አፋችሁን ባሰኛችሁ ስፋት ተንጫረሩበት ። ኬር !!!!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by TGAA » 09 May 2020, 21:18

Horus, It never crosses my mind virtues can be ethnicized. Your argument seems to have a distinction without a difference.

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 10 May 2020, 00:15

TGAA wrote:
09 May 2020, 21:18
Horus, It never crosses my mind virtues can be ethnicized. Your argument seems to have a distinction without a difference.
TGAA,
Virtue is nothing but a behavior. It is a culture . Behavior is nothing but competence. Character makes a difference. I can't really grasp what you mean by ethicized. I am not ethicizing anything. I am comparing social behaviors, social characters, ethos, and cultures, in one word. All of these behaviors and competencies known by 1001 names are types of models. That is why we expend a great deal of resource to design, model and seek best practices. Nothing in this world is built without its model, example or exemplar. Persons and group of persons are different precisely as the consequence of the difference in their virtues, values, characters and cultures. And, not all virtues and cultures are created equal. One is better than the other and that is precisely why some nations succeed while others fail! Kier !

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by tlel » 10 May 2020, 14:46

Horus,

I think the way you send your message for others looks ethnic bias and you might be anti Gurage too who knows kkkkkkkkk

look Ethiopia would be in good place as it used to be if every ethnic groups virtues, competence, characters, work are all put for Ethiopia. After all what makes a great nation is not from one brain. By the way, although U.S has capability to welcome immigrants, U.S became powerful because of its immigrants especially on internet. The reason? They know that many brains coming together to make great nation is better than one brain that is why they became powerful. For us, let alone powerful, they are destroying this once great nation the genesis of civilization that once came together to create everything first including Egypt.

This Shengo, shimagle reconciliation must be genuine by all means and must continue in Ethiopia.

I notice many things are being taken from other parts of Ethipia that is origin for instance horse back riding and this shimagle are being adapted in North which didn't exist before they used to revenge eachother still goes on there and even now have contaminated the rest of Ethiopia, instead of shimagle and now i see horse back riding there too.

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 10 May 2020, 18:23

tlel

እኔ እሺህ ፎርም ላይ ለብዙ አመታት ጽፌያለሁ። እሺህ የቆዩ ሁሉ ያውቁኛል። ስለ ኢትዮጵያ፣ ስለ ዘረኝ ነት፣ ስለ ጎሰኝነት ፣ ስለ ህዝብ አንድነት ወዘተ። ስለጉራጌ ወገኖቼም ስጽፍ ዛሬ የመጀመሪያዬ አይደለም ። እኔ አያንዳንዱ የኢትዮጵያ ጎሳ በገንቢነት መንፈስ ተነስቶ ይህ ባህሌ ለኢትዮጵያ ስልጣኔ ጠቃሚ ነው ብሎ ቢያስተምረኝ፣ ብሎ ቢያስተምር ደስታዬ ብቻ ሳይሆን ያ ነው መሆን ያለልበት ነገር ፤ ይህ ክልልሌ ነውና ዉጣ ምናምን የድንቁርና ዘመን ከመመለስ ይልቅ ። ይህ ማለት ደሞ የእኔ ጎሳ ይህ ይህ ባህልና እሴት አለው፣ ያም ለኢትዮጵያ በጣም ይጠቅማል ብል ዘረኛ አያሰኘኝም ። እኔ ፈጥሬ አልወራሁም፣ ያለ ፋችት ነው ያወራሁት ። የጉራጌ አስተዋጾ ፕሮሞት ባደርግ ለጉራጌ መልካም ሃሳብ ያለው ሁሉ ደስ ነው የሚለው ። እኔ ኢትዮጵያን ለመገነቡ ለሷም ለሚሞቱ አድናቆት ነው ያለኝ። ስለጉራጌ ሲነሳ የማይመቻቸው ራሳቸውን ይፈትሹ እላለሁ ።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by sun » 10 May 2020, 19:34

Horus wrote:
09 May 2020, 20:53
sun/sibe11:

እኔ በእውነቱ እናንተን ይህን ያህል የማሳበድ ችሎታ እንዳለኝ አላወቅም ነበር ። አንድ በትትክ የማውቀው ነገር ነበር ። ሃሳቤን በሃሳብ መቋቋም የሚያችል ኢተለጀንስ እንደሌላችሁ ድሮ ድሮ አቃለሁ ። እኔ ሆረስ እባላእሁ፤ ቃል መፍለጥ አይመቸኝም ። ደግሜ እንደገና ባንድ አረፍተ ነገር ልበለው ። በዛሬቱ ኢትዮጵያ ከጉራጌ የተሻለ ኢትዮጵያን የሚያዋህድ፣ የሚያለማ፣ የሚያሰልጥን፣ የሚያራምድ ህሳቤ፣ ልምድ፣ ባህል፣ መስተጋብር፣ ፍጹም ኢትዮጵያዊነት፣ የስራ ፍልስፍና፣ ሁልገብ የሆነ አመለካከት ያለው ሌላ ጎሳ የለም ። ይህ ስህተት ከሆነ በፋክት፣ መረጃ ጠቅሰህ ርታኝ ፤ ከዚያ አፋችሁን ባሰኛችሁ ስፋት ተንጫረሩበት ። ኬር !!!!
Oh boy...!

What have I done wrong right here and right now? :shock:
Inde ennee ke hoone ende Guarge yemmi mechegn mannim yelem! "Ewiunet Yashenifaal" Yibaalal ikko. Antee afhiin semay dres kefteh Guragen sitt saadeb sint gizee tewu.. tewu.. silihi all nebberkum endde? Do you remember how you have been demeaning and slandering prominent Gurages, like the former defense minister of Mamma Ethiopia, Obbo Siraj Fagesa, for example? Asmessay enna attalay tultulla bum neh ikko. :lol:

What I have said have not been said by me (Sun) but by my nice Gurage friends like Obbo Ouchoo and Obbo Zabarga who think that you are misusing the great Gurage name for your own sadomasochist provocative interests because you may feel very lonely due to the lack of attention you are looking for using the fine arts and crafts of ongoing provocations.

You seem to be needing some one to tie your hands and legs with your own permission and make you bend deep forwards, remove your oiled black leather pants and massage your qixaan qix with olive oil and deliver you with three sessions of 15 alangaa alangeessumaa each until your sadomasochistic high tension needs are effectively emptied completely as to leave you exorcised, relaxed and purified from the top of your head to the tip of your toe nails. BINGO!
:P

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by TGAA » 10 May 2020, 21:12

Horus wrote:
10 May 2020, 18:23
tlel

እኔ እሺህ ፎርም ላይ ለብዙ አመታት ጽፌያለሁ። እሺህ የቆዩ ሁሉ ያውቁኛል። ስለ ኢትዮጵያ፣ ስለ ዘረኝ ነት፣ ስለ ጎሰኝነት ፣ ስለ ህዝብ አንድነት ወዘተ። ስለጉራጌ ወገኖቼም ስጽፍ ዛሬ የመጀመሪያዬ አይደለም ። እኔ አያንዳንዱ የኢትዮጵያ ጎሳ በገንቢነት መንፈስ ተነስቶ ይህ ባህሌ ለኢትዮጵያ ስልጣኔ ጠቃሚ ነው ብሎ ቢያስተምረኝ፣ ብሎ ቢያስተምር ደስታዬ ብቻ ሳይሆን ያ ነው መሆን ያለልበት ነገር ፤ ይህ ክልልሌ ነውና ዉጣ ምናምን የድንቁርና ዘመን ከመመለስ ይልቅ ። ይህ ማለት ደሞ የእኔ ጎሳ ይህ ይህ ባህልና እሴት አለው፣ ያም ለኢትዮጵያ በጣም ይጠቅማል ብል ዘረኛ አያሰኘኝም ። እኔ ፈጥሬ አልወራሁም፣ ያለ ፋችት ነው ያወራሁት ። የጉራጌ አስተዋጾ ፕሮሞት ባደርግ ለጉራጌ መልካም ሃሳብ ያለው ሁሉ ደስ ነው የሚለው ። እኔ ኢትዮጵያን ለመገነቡ ለሷም ለሚሞቱ አድናቆት ነው ያለኝ። ስለጉራጌ ሲነሳ የማይመቻቸው ራሳቸውን ይፈትሹ እላለሁ ።

ውድ ሆረስ ፤ ልክ እንዳልከው በየጊዜው ስለጉራጌ ህብረተሰብ እሴቶች ባቀረብካቸው ማስረጃዎች ያለተማረ የዚህ ፎርም ተሳታፊ አለ ብዬ አልገምትም፡ ስለኢትዮጵያም ያለህን የማያዋላዳ አቋምም ማንም የሚጠራጠር የለም ፤ እንዳልከውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ የራሱን ህብረተሰብ ባህላዊ፤ ግብረገባዊ ፤ ስነልቦናዊ እሴቶችን ማስተዋውቁ ፤ አንዱ ከሌላው ጥሩውን እንዲማር ማድረግ እጅግ ውብና በጣምም ጠቃሚ ነው፤ ስለዚያም ነው የአንተ አቀራረብ የሚስበው የሌሎቹ ደረታቸውን እየመቱ እኛ የስው መለኪያ ነን የሚሉት ደግሞ የሚጎፈንነው ፤ ስለዚህ አሁንም እንደበፊትህ የሚቀርብህን የጉራጌ ህብረተስብ አሴቶችን አስተዋውቀን ህይወታችንን ስለሚያበለጽግልን፤ የኔ በዚህ ጽሁፍ አርስት ላይ ግን የማልስማማበት ምክንያት የጉራጌ ህብረተሰብ ያሉትን ግብረግባዊ ፤ ተግባራዊ ብቃቶችን ፤ እንዲሁም በጋራ የሚያደርጋቸውን ህብረተሰቡን ለማደራጀትን እራሱን በራሱ እንዲረዳ ከሚከተላቸው መርሆዎች ሌሎች ኢትዮጵያዊያ መማር አይችሉም ለማለት አይደለም፤ ከሌላው ህብረተሰብ የጉራጌ ህብረተሰብ የሚማረው እንዳለ ሁሉ፤ ነገር ግን አንድ ነጠላ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ያላቸው አሴቶች ባህላዊም ይሁኑ ቁሳዊ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ብቸኛ መፍተሄ ነው ብሎ ማቅረብ ግን ከይቅርታ ጋር "Narcissism gone amok" ይመስለኛል፡ ለአርስትህ የሰጠሀው ስያሜ ለምታንጸባርቀው ሀሳብ ባዳ ይመስለኛል ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42983
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by Horus » 10 May 2020, 23:21

TGAA,

ትላንት ስትተቸኝ ልዩነት የማያመጣ ልዪነት ፈጣሪ ነህ ብለህ ነበር ። ነገር ግን distinction is a difference that makes a difference . If a definition does not make a difference, it is not a distinction. ስለዚህ ያልኩት ነገር ልዩነት የማያመጣ ነገር ከሆነ ለምን ይህን ያክል አሳበህ? ደሞ ዛሬ በራስህ ፍቅር ወድቀህ ከቁጥጥር ውጭ ወጥተሃል አልከኝ ። እንግዲህ አንዱን ያዝ ። ወይም እንዲህ ካለ የህሳቤ ዝብርቅርቅ ውጣ ።

እኔ አንድ ሳይንሳዊ ጥያቄ ልጠይቅህ? ያንተ ምኞት፣ ያንተ ገፊ ምክንያት ፣ ያንተ ገፊ ሞቲቭ ምንድን ነው? ራሴን ብወድ አንተ ለምን ትንገበገባለህ? ከቁጥጥር ወጣህ ስትል ምን ለማለት ነው። ምኔን ነው መቆጣጠር የምትመኘው? ይህስ ያንተ ሞቲቪሽን ጥላቻ ነው ወይስ ፍርሃት? ስለዚህ የእኔ ወንድም እስቲ ትንሽ ጸጥ ብለህ ለምን ከዚህ በጉራጌ ነገር ጋር እንዲህ መቆላለፍ እንደ ፈልግህ ራስህን መርምር ።

እኔ ስለጉራጌ ሆነ ሌላ ነገር የምለውን ልትቆጣጠር ሃይሉም ምክንያቱም የለህም ። እኔ ራሴን ምን ያልህ መውደድ እንዳለብኝም የመለካትም የመዳኘት ሃይልም ምክንያትም የለህም። እኔ ስለጉራጌ ማህበረሰብ የዘረዘኳቸው ባህሪያት በፋክት የሰሳሳቱ ናቸው ካልክ ፋክት ጠቅሰህ ርታኝ ።

ጥላቻ፣ የሆነ ድብቅ ስይኮሎጂያዊ ሞቲቭ በቃላት አሽሞንሙነህ አታቅርብ ። ደግሜህ ልጠይቅህ? ምንድን ነው ባህሪህን የሚገፋው ፍርሃት፣ ጥላቻ ወይም ንዴት?

አየህ ያ ሰን የሚባለው የዘወትር ባላንጣዪ ሞቲቩን አይደብቅም ። እዚህ ፎረም ከገባ ጀምሮ ይቃወመኛል፤ ጉራጌ ስለሆንኩ አይደለም ፣ የፕለቲካ አማለካከቴ በፍጹም ከሱ ወያያኔያዊ አቋም ስለሚለይ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: only Gurage Can Build A Just Order For Ethiopia. ገናና፣ ስልጡን፣ ብልጹግ፣ ፍትህት፣ ርትዕት ኢትዮጵያን የሚመራ ጉራጌ ነው !! እስከዚያ ቀውሱ ይቀጥል !

Post by TGAA » 11 May 2020, 00:14

ውድ Horus፣ አንተ እንደምታስበው እኔን የሚያነሳሳኝ ፍርሀት ፤ ቁጣ ወይንም ንዴት አይደለም ፡፡ ነገር ግን ፕሪንስፕል ነው፡፡ አንተ የደረደርካቸው ለምን ገናናው ስልጡኑ ብልጹጉ ጉራጌ ፍትህት ርእትን የማምጣት ብቸኛ ችሎታ አለው የሚለው አቀራረብህ ከጎስኝች ሲነገር ስለምሰማ ለኔ አንተ ያቀረብካቸው ምክንያቶች ከጎሰኝቹም ስለሚወጡ ያንተን ተቀብዬ የነሱን ማራከስ አልችልም፤ አዎ ጎራጌዎች ጠንካራ ሰራተኞች ናቸው ፤ እራሳቸውን በሰራ ይቀይራሉ ፤ እንደሀገረም ጉራጌ እነዚያን ፕሪንስፕሎች ወስደን የምንጠቀምብቸው ጥናታዊ አቀራረብ ያለው ስራ ብንሰራ ደስ ይለኛል ፤ ነገር ግን በአንድ ነገር ጥሩ ነህ ማለት በሁሉም ነገር ጥሩ ነህ ማለት አይደለም ፤ ስለዚህም ነው ካጠቃላይ የኢትዮጵያ ህብረተሰቦች ማልካም የሆኑ ተግባራዊ ተመክሮዎችን መውሰድ ያለብን ፤ የኔ አካሄድ የሌሎቹን አሴት ጥለህ የኔ ብቻ ነው ለሁሉም በሽታችን መፍትሄ ብሎ ማቅረቡ ትንስ የተንሸዋረረ አመለካከት ይመስለኛል ፤ እራስን መውደድ ፤በራስ መተማመን መልካም የሆኑ ጸባዮች ናቸው ፤ በኔ አስተያየት ችግር የሚሆኑት የሌሎችን አሴቶች ማጣጣል ሲጀምሩ ወይንም ተገቢና ሚዛናዊ የሆነ ግንዛቤ ሲያጡ ነው ፡ የኔ ዋና አላማ ካንተ ጋር ሀሳብ ለመቀያየር እንጂ ሌላ የሆነ ምንም ስነልቦናዊ ስንቅ የለኝም ፤ ቃላት የማሽሞነሙነው የያዝኩት አጀንዳ ስላለኝ አይደለም ፤፤ በእርግጥ ስለማምንበት ነው፡ ሀሳቤ ካልጣመህ መተው ትችላለህ ውይንም ላንስማማ ተስማምተን አጀንዳዊን መተው እንችላለን፤ መልካም ወንድሜ!

Post Reply