Page 1 of 1

ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 09 May 2020, 03:18
by Horus

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 09 May 2020, 03:31
by Horus
ኢትይጵያ የእግዚአብሄር አገር ነች !!!


Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 09 May 2020, 03:39
by Horus

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 10 May 2020, 18:11
by tlel
You are driven by emotion always jumping up and down with joy, you must be sick because Ethiopia is at the brink of disintegration. you are delusional

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 10 May 2020, 19:15
by Horus
tlel wrote:
10 May 2020, 18:11
You are driven by emotion always jumping up and down with joy, you must be sick because Ethiopia is at the brink of disintegration. you are delusional
Dude, you are suffering from a psychological dependence on Horus. examine your state of mind. Leave Horus alone and mind your own shhiit. You are one vacuous noise. Nothing will happen to Ethiopia. You worry about your own anxiety and hostility disorder. ቀውስ !

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 11 May 2020, 01:18
by Ethoash
present wrote:
11 May 2020, 00:58
Tlel
I agree with Horus, Ethiopia is eternal. Those of us who have been knowledgeable and understand the trend of Ethiopian politics know exactly where it's heading. We just know that we have to keep working.

ፕርዘንት፣
ታዲያ ለትግሬዎች ሙሉ ምስጋናውን ማቅረብ አለብህ ለምን ቢባል ለእስላሞች ሙሉ መብታቸውን የስጠው የወርቃማዎቹ መንግስት ነው። ከዚያ በፊት እስላሞች በሽንት መንግደ ላይ ነበር የሚስግዱት ኢድን። ከዚያ መስቀል አደባባይን መለስ ቢስጣቸው ለኢድ መስገጃ ። የአመራ ቄሶች እንቢዬው አሉ። ታድያ የአራዳ ልጅ መለስ ከነዚህ አህዬች ጋራ ከመጣላት ለእስላሞቹ እስታዲዬሙን ፈቀደላቸው በጣም የተሻለ አማራጭ።

ይህ ብቻ አይደለም በአማራዎቹ ዘመን አንድም መስጊድ ተስርቶ አያውቅም ነበር አንዋር መስጊድ ጣልያን ለእስላሞች እንደስራላቸው ታውቃለህ። ስለዚህ አድዋና ማውጮ ሲከበር እስላሞች መሳተፍ የለባቸውም ። ጣሊያኖች ምንም እስላሞችን አላረጉምና።
ከዚያማ እቴጌ መነን ከስደቷ ስተመለስ እነዚህ ደፋር ሙስሊሞች መስጊድ ስርተው መጠበቃቸው አቃጥሎዋት እሱዋም ማን ጌታቸው እንደሆን ለማሳየት ቤተክርስቲያን እዛው አንዋር መስጊድ ላይ እስራችባቸው ይህቺ ጥጋበኛ ። ይመስለኛል ራጉኤል ቤተክርስቲያን መርካቶ ያለው እንዋርን መስጊድ ለመቅናቅን ነበር የተስራው። ከዚያማ ማን አቁማቸው ጃኑሆይንና መነን ልክ እንደ ስባት ኢለቨን ቤተክርስቲያን በየመንገዱ ግንባር ላይ መገንባት ጀመሩ ፋብሪካ እንደመገንባት ይልቅ።

ይህም ሲያልፍ መለስ ለመጀመሪያ ግዜ እስላሞች መስጊድ እንዲስሩ ፈቅዶላቸው ምድረ ቄስ መስጊድ በዛ እስከሚል ድረስ መስጊድ ተስፋፍቶ ነበር። እኔ በበኩሌ መስኪድ መስራት ከፋብሪካ በፊት ሞኝነት ይመስለኛል ግን እስላሙ መብቱ ነው መስጊዱን መስራት እናም ስሩ እንደጉድ።

አንዋር መስጊድ የጥገና ገንዘብ ሲፈልግ መለስ በአንዋር ዙርያ ያሉትን ሱቆች ክራይ በሙሉ ለመስጊዱ እንዲገባ አዘዘ። ታድያ መስጊዱ እርሱን ቻለ ማንም የመጠጥ ቤት እዛ መስጊድ ዙርያ መከራየት አይችልም ለምን ባለቤቱ አንዋር መስጊድ በመሆኑ።

አረ ብዙ ታሪክ አለኝ ግን የአማራ እስላሞች በትግራይ እስላሞች ቅናት ጀምረው በትግሬ እስላሞች መስጊዶ አትመራም ብለው ከመቶ ሺህ በላይ እስላሞች በትግሬዎቹ መሪዎች ላይ ስላማዊ ስልፍ ውጡባቸው። እነዚህ የትግሬ መሪዎች ነበር በብዙ መቶ የእስልምና መድረሳ የስሩት ። አንዱን መሪ በስምህ አቶቢስ አስመጣህ በመስጊዱ ስም ገንዘብ ተቀብለህ ብለው አወረዱት ። ታድያም ትግሬዎ መሪ ከወረድ በኋላ ፈዛዞቹ መሪዎች እንዴት ከአረብ አገር የገንዘብ እርዳታ እንደሚገኝ ስላላወቁበት በመላ መድረሳዎቹ ተዘጉ አቶቢሶቹም መምጣት አቆሙ ከዚያ በኋላ መስጊድ መስራትም አቆም።

አረ ብዙ ብዙ የማወራው ቢኖረኝ በዚሁ ላቁም።

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 11 May 2020, 01:47
by Horus
Ethoash,

በብዙ ነገር ትክክል ትናገርና፣ በብዙ ነገር ስህተት ትናገራለህ ። ዛሬ ታላቁ አንዋር መስጂድ እና ቅዱስ ራጉኤል የቆሙበት ቦታ የታላቁ አባ መላ ሃብተጎርጊስ ዲነግዴ ባለፎቅ ቤታቸው የነበረበት ቦታ ነው ። እርሳቸው ካረፉ በኋላ ቤታቸው የመጀመሪያ ያሜሪካ ኤምባሲ ሆነ ። በዚያም ሳቢያ ያ ሰፈር አመሪካ ግቢ ተባለ። የመስጊዱ እና የራጓኤል መሬት ለሁለቱም ሃይማኖት መቅደስነት በነጻ የሰጡት የጉራጌው ሃብተጎርጊስ አባ መላ ቤተሰቦች ናቸው።

እርግጥ ራጓኤልን ያሰራች መነን ነው ። መርካቶ የነበረው ሹክሹክታና ሃሜት እቴጌ ትንሽ ድግምትና የድሮ እምነት ትወድ ስለ ነበር አንድ ከወሎ ሼሆችና ቀድሞ የመጣ የወርቅ ቡችላ፣ ማለትም ጣኦት ነበራትና ያንን ማኖሪያ መቅደስ ፈልጋ ነው በሚል ድሮ ድሮ ራጉኤል ብዙም በመርካቶ ጉራጌ ኦርቶዶሾች አይከበርም ነበር።

እውነተኛ ታሪኩ ግን መርካቶም በል ጉራጌ ክርስቲያን እስላም አንድ ቤተሰብ ሆኖ ሲያልፍ እየተጋባ የሚኖር ህዝብ ስለነበር ነው መስጊዱና ቤትክርስቲያኑ ባንድ አጥር የለይተው የተሰሩት ። ይህ ነው እጹብ ድንቅ ያልኩት ። ይህ ደሞ የኢትዮጵያ ወደፊት የሚሆነው ነው !

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 11 May 2020, 01:57
by Ethoash
ሆረር ይቅርታ አርግልኝ።

አንዋር መስጊድ የተስራው በጣሊያኖች ነው ቪድዬ አለ እኮ። ታድያ ጣሊያኖች ጉራጌውን ባለመሬት አስፈቀዱት ነው የምትለው ። ጣልያኖች መስጊዱን ብቻ አይደለም የስሩት መላ መርካቶን ነበር። ታድያም መነን ጣሊያ በእንግሊዞች ከተባረረ በኋላ ከስደት ስትመለስ መስጊድ ተስርቶ ጠበቃት ስለዚህም ነው ማን አለቃ መሆኑን ለማሳየት ነው ባልጠፋ ቦታ ቤቴክርስቲያን ከመስጊድ ጎን ለጎን መስራቱዋ ። ለነገሩ ጥሩ ሆን እስላምና ክርስታን ተስማምተው ኖሩ እንጂ ሌላ አገር ቢሆን አንዱ የአንዱን ያፈርስው ነበር።

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 11 May 2020, 11:54
by Horus
Ethoash
ግድ የለም አሁን ስለ ጣሊያን በጎ ስራ እንተወው ጣሊያ ለመርካቶ ኢንዲጂኖ ስም ሰጠ እንጂ መርካት ባዶ ጫካ ነበር። ራሱ አሜሪካን ግቢ ማደኛ ጫካ ነበር። በአድዋ እንዲያ ያዋረዳቸው ህብተጎርጊስ ቤት ላይ ጣሊያን መስጊድ ቢሰራ ለበቀል እንጂ እስላሙን ወዶ አልነበረም። ለምን በሱ ቤት ላይ ባልጠፋ ቦታ። ደሞስ ተወው ያባ መላን ቤት መላ ኢትዮጵያን ወስዶ ነበርኮ። ይህን አርስት ተወው አይስማማኝም።

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 12 May 2020, 07:35
by Ethoash
present wrote:
11 May 2020, 13:12
ዓሽ
ከ አንተጋ ማውራት ግዜ ማጥፋት ነው ምክንያቱም መሰረትሕ ተዛብቷል፥ ሁሉንም ነገር በዘር መነጽር ነው የምታየው፥ ዘር ነባራዊ ነገር አይደለም፥ እኔ ደሞ በነባራዊ ባልሆኑ ነገሮች ላይ ግዜ አላጠፋም፥ በሳይንሳዊ ወ

ውሻም ዘር እንዲሁ አንድ ውሻ አየህ ሁሉን አየህ። ምን አይነት ጣጣ ነው ባካችሁን

አንድ የፈረንጅ ላም ወተት ፪፭ ሊትር ትሰጣለች የአበሻ ዝርያ ደግሞ ሁለት ሊተር ት ስጣለች ታድያ ባንተ ቤት በሁለቱ መካከል ምንም የዘር ሊዩነት የለም።





ዶሮም እንዲሁ የአበሻ ዶሮ ሁለት አመት ሲወስድባት ለመድረስ የነጭ ዶሮ በሁለት ወር ይደርሳሉ ባንት ቤት ምንም የዘር ልዩነት የላቸውም።

ዘር ከሌለ አንድ ጥቁር አሜሪካዊና አንድ ነጭ ሁለቱም አንድ ዘር ናቸው።
አንድ ጋምቤላዊ እና ድንክዬ አማራ አንድ ዘር ናቸው ምንም ልዩነት የለባቸውም
አንድ ዘለላ ኦሮሞና አንድ ሽፋፋ ጉራጌ አንድ ናቸው
አንድ ወርቃማ ትግሬና እንድ ጎታታ አማራ አንድ ናቸው ነው ወይ የምትለኝ

አበቦች በሙሉ አንድ ናቸው ምንም አይነት ልዩነት የለባቸው። አንድ ፅጌ አበባ በምንም ከሌላው አበባ አይለይም

ልንገርህ አንተ ደደብ ልጅ ለመወለድ ስትፈልግ ዘርህ ይቆጠራል ጠንካራ መሆናቸው ይፈተሻል ። አንተ ዘር አለህ ሚስት ህ እንቁላል አላት ያንተ ዘር ነው ሄዶ የሚስት ህን እንቁላል ተገናኝቶ ልጅ የምተወልደው። ታድያ አንተ ዘር ከሌለህ አንድ ጋምቤላ መጥቶ ሚስት ህን ቢገናኛት ወይም አንድ ነጭ መጥቶ ቢገናኛት የአንተን የመሰለ ልጅ አይወለድም። የሚወለደው የጋምቤላ ዘር ያለው ልጅ ወይ የነጭ ዘር ያለው ልጅ ነው የሚወለደው። አንተ ግን ምንም ደንታ የለህም ምክን ያቱም ዘር የለህም። በዘር አታምንም ማንም መጥቶ ሚስት ህን ቢገናኛ ዘር ዘር ነው ምን ልዩነት አለው።

ከቡናችን አቅም የዘር ልዩነት አለው የኛው አረቢካ ቡና ይባላል። ይዘርቱና ጥራቱ በጣም የተለየ ነው ሮቦስታ ከሚሉት ። እና እግዜር የስጠህን ዘር ለመካድ ክርክር ለማሽነፍ ብለህ ። አትቅለል። ይህ ሳይንሳዊ ነገር ነው። ያንተ ዘር ያንተ ነው። የውንድምህም ዘር የወንድምህ ነው ግን በጣም ትቀራረባላቹሁ ዲየኔችሁ ቢቆጠር ። ታድያ ቡዳ አማራ ከሆንክ መላው ቡዳ አማራ ዘራቸው ይቀራረባል ይህ ማለት አንድ ነው ማለት አይደለም። ጋምቤሎች እና አማሮች ዘር ቢታይ ሁለት ጋምቤሎች ዘር ይቀራረባል ይህ እኮ በጣም የወረደ ክርክር ነው። ዘር የለኝም ብሎ ጝግምነት።

አንተ ዘረቢስ። ጁሀር እና አንድ የኦሮሞ አክቲቪስት አባቱን የማያወቅ ብቻ ነው ዘር የለኝም የሚል ። ስለዚህ እናት ህን ጠይቃት ምን ዘር እንደሆንክ። እንደው በፈጠራቹሁ አንድ አበሻን አሜሪካ ሐገር ላይ ሳትጠይቀው አታወቀውም ይህ ማለት ደግሞ ከኤሪትራኖች ከሱማሌዎች በጣም እንመሳስላለን ይህ ግን ዘራችን መለየቱ ጦርነት ያስነሳል ። መጋበታችንን ያስቀረዋል ማለት አይደለም ። የዘርህ ቋንቋ አለ ባህል አለ ያ ሁሉ ይከበር ነው የተባልከው ። አማራ ዘር ከሌለው ታድያ ምን አማርኛ መናገር አስፈለገው ። ለምን አፋን ኦሮምኛ ለምዶ ሁላችንም እኩል እንሆንም።

በመጨረሻ ሚስት ህን ዘር የለኝም በላት ትፈት ሀለች ። ወይ ከሌላ ወልዳ መጥታ አንተ ዘር የለህም ምን አርግ ትለኛለህ ብትልህ ጥሩ ነበር። ዘረ ቢስ ሁሉ ተስብስቦ አደከመን እኮ


Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 13 May 2020, 01:47
by Ethoash
preset

፤አንተ ዘረ ቢስ
ታድያ አማራ ጋላ፨ ዶርዜ፤ ሻንቂላ፤ አጋሜ፣ ዲቃላ፤ ሲል ከርሞ ሌሎችን ዘሬች እያንቋሽሽ አሁን ደርሰህ አማራ ዘርቢስ ነው ትለኛልህ። ያርግልህ ግን እንዴት አባት ህ ወለዱህ ዘር ኬሌላቸው። አማራ እንዴት ተባዙ ዘር ከሌላቸው ለዚህ ነው ወይ ሴቶቻቹሁ ኦሮሞ የሚያገቡት። አንዱን ፈላሻ ሌላውን መጤ። ሌላውን ቂጥ አጣቢ እስላም ። ሌላውን ቅጥቃጭ ። ቡዳ ይህ ያ እያልክ አንጎላችንን ስታዞር ከርመህ አሁን ዘር የለኝም ትላለህ ። አንተ ቡዳ ታድያ እንዴት ነው ልጅ የምተወልደው ዘር ከሌለህ። እስፕርምህን አስቆጥረህ ታወቃለህ ። እስፕርምህ እኮ ዘር መስሎኝ የሚረጨው ።
ከአንድ ሴል ነው የተፈጠርነው ትለኛለህ አንተ ደደብ ሳይንሱን በደንብ አጢነው። የተባልከው እኮ በመጀመሪያ እንጂ ከዛማ ሰው ሰው ሆኖዋል ። ሰው ልጅ ።።። ልጅ ይወልዳል እንጂ ልጅ ከአንድ ሴል አይፈጥርም ምን አይነቱ ፋራ ጋራ ነው የማወራው። ዘርህ እኮ ያለው ሐጥያጥ ጋ ወይም እስፕርምህ ውስጥ ነው ያለው እሱ ነው ሄዶ የሚስት ህን እንቁላል ተገናኝቶ ልጅ የሚወለደው። እንጂ ልጅ አትፈጥርም ። አንተ እግዛብሔር አይደለህም።

እንዳልኩት ያንተ ዘር ከጋምቤላዎች የተለየ ነው ያንተ ዘር የአማራ ዘር ነው አጭር ቦርጫም ገገማ እና ደደብ ትምህርት የማይገባው ማለት እንደ አንተ ያነቱን ዘር ነው።

የትግሬ ዘር ከሆን ደግሞ ፫ሺህ ዘመን ስልጣኔ ያለህ ት ሆናለህ ። እና በዘር በጣም በጣም ብዙ ልዩነት አለው። ለምሳሌ አንተ ልጅ አሜሪካ ብትወልድ ኢትዬዽያዊ አሜሪካዊ ይባላል። የፈለግህው ነገር አርግ ዘሩ አይቀይርም። ዘሩን ልትበርዘው ትችላለህ ነጭ በማግባት ያለበለዚያ ግን ጥቁሮች ከአራት መቶ አመት አሜሪካ ተቀምጠው አልቀሉም። ለምን ብትል ዘራቸው ጥቁር ስለሆን።

እኔ እንግዲህ የዘር ልዩነት አለ ስልህ ክፍፍል እናርግ ጭቆና እናርግ ማለቴ አይደለም። ልዩነታችንን ወበታችን ነው። ከተወለድክ በኋላ ልጁህ የት እንዳደገ ነው ባህሉና ቋንቋው የሚለየው አሜሪካ ካደጝ እንግሊዘኛውን ይናገራል ። አማራ አገር ካደገ አማርኛ ይናገራል ትግሬ አገር ካደገ ደግሞ ትግርኛ ይናገራል። አሁን እያልን ያለነው። ትግረኛ ባህሉ ቋንቋው ይከበር ነው የምንለው። አይ የሰው ዘር አንድ ስለሆነ አንድ አማርኛ መናገር አለብን የምትል ከሆነ። ከአሁን በኋላ ከአማራ ጋራ የሚዳረቅ የለም በሙሉ ፹ ዘሮች ተባብረው አማራን ከኢትዬዽያ ሕብረት ገንጥለን አማራን እናባርራለኝ እንጂ ስንጨቃጨቅ አኖርም።

አዋ አማርኛ አሻሚ ሊሆን ይችላል አንድ ሰው ስለዘር ሲያወራ ። በስወነታችን እንለያያለን ማለቱ ሳይሆን ። ወይ ትግሬ በአማራ ላይ ጭቆና ያርግበት ማለት ሳይሆን ። የትግሬ የኦሮሞ ባህልና ቋንቋ ተከብሮ ይቀመጥ ነው የምንለው። ደግሞም ይህንን ስንል ዘረኛ ናቹሁ ብለህ ግራ ካጋባኸን ። እንዳልኩ ግዜ የለንም ካንተ ጋራ ለመዳረቅ ። አስፈንጥረን ከኢትዬዽያ እንገነጥልህና እኛ በስላም እኖራልን ዋ ብለናል መላው ብሔር ብሔርተስቦች ነቅተዋል አይታለሉም ። በቃላት ስንጠቃ ግዜያችውን ካንተ ጋራ አያጠፉም።

Re: ሰው በሁለት እግሮቹ ይቆማል !! ኢትዮጵያ በሁለት እምነቶች ቆማለች ፤ አንድ እግሯ ክርስትና ነው ፤ ሁለተኛ እግሯ እስልምና ነው !! እጹብ ድንቅ !!!

Posted: 13 May 2020, 03:51
by Horus