እህተ ማሪያምና መሰል ተጠቂዎችን በሰለጠነ መንገድ ለመርዳት የሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ:: ብዙዎቹ በአምልኮ(Religion) ማስክ የሚያሳልፉት ስቃይ ከሆሊውድ ሆረር ፊልም ይበልጣል
Last edited by clear12 on 07 May 2020, 16:16, edited 1 time in total.
Re: እህተ ማሪያምና መሰል ተጠቂዎችን በሰለጠነ መንገድ ለመርዳት የሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ
ሌላው በመረጃው ክፍለ ዘመን ተሸፋፍኖ ሊቀር የማይገባው ሊጋለጥ የሚገባው የጴንጤን ቲዎሪ እንደማስክ ተጠቅሞ( here also in the name of religion) ሰዎችን ለሃይማኖት ቀና የሆኑ ደሃዎችን ተጠግቶ ማሰቃያው ሲስተም