Page 1 of 1

አብይ የእኛን ርዳታ በጣም የፈለገ ይመስላል!! ለምን እንርዳው? kiss my foot! ጋሎችን ከአዲስ አበባ አውጣ ብንለው እምቢ ብሎናል !!

Posted: 07 May 2020, 08:28
by Abaymado
እስቲ አብይ ያደረገው አንድ ጥሩ ነገር ይነገረን? እሱ ወደ አምባገነንነት እየተቀየረ ያለ ሰው ነው:: በጣም የሚያስፈራው ደሞ ከአጠገቡ የተሰበሰቡት አደገኛና አስፈሪ መሆናቸው ነው:: ሙስና በጣም እያጉዋራብን ነው:: የባሰ መዓት ነው እያንጃበበ ያለው::

አብይን የምናመሰግነው ጃዋርን useless ስላረገ: መራራን የማይረባ ስላረገ: አጋሜን ስላራቀ ብቻ ነው:: ሌላ ምን አለ? ይልቅ ሌላ አምባገነን ነው የመጣው::


አንደኛ: በራሱ ፍላጎት ኦሮምኛን የአገሪቱ መግባብያ ቅዋንቅዋ አደረገ:: አማራ "ህገ መንግስቱ ይሻሻል" ሲል ግን ያላግጥብናል:: እና ለምን ከአብይ ጎን እንቁም?

ሁለተኛ አገሪቱ ውስጥ ሥራ የለም ስንል: ምናልባት አብይ የሚለው:"እኔ ምን አገባኝ " ሆኗል:: እሱ ካላገባው ለምን ከእሱ ጎን እንሆናለን? ሥራ የሚባል የለም!! በብዙ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ ሥራ ሳያገኝ አለ:: ምናልባት ከ 50,000 በላይ ሳይሆን አይቀርም ::
በዲግሪ የሚቀጥር ተቅዋም የለም:: በተለይ በኢንጅነሪንግ :: ሁሉም የሚቀጥሩት ሰርተፍኬት ያለው ወይም ዲፕሎማ ብቻ ነው:: አሁን ይሄ አገር አገር ይባላል? ምናልባት ጋሎችን በድብቅ እየቀጠሩም ሊሆን ይችላል: ይህ የት ያደርሰናል?

ሶስተኛ: እየደገምን እየደገምን የጋላ ፖሊሶችን ከአዲስ አበባ አውጣ ስንለው አሻፈረኝ ብሎናል:: አዲስ አበባ የራሷ ሕዝብ በራሷ አትመራም እያለን ነው::
እና ለምን ነው ይህ እንደ ጠላት የሆነብንን ሰው የምንከተለው?