Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23382
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ወይ ዘንድሮ... ጉድ ሆኑ ወይዘሮ

Post by Fed_Up » 07 May 2020, 01:43

ኢሱ ሞቷል ብለሽ ሙሾ ያሰወረድሽው

በ20 ሚሊዬን ዶላር ኢሱን ማኖ ያስነካሽው

የወያኔ ቅንባ ባፍጢሙ የደፋሽው

ኢሱ አዲስ ሲረግጥ እንጥልሽን የጣልሽው

ሞቼ ብገኝ ብለሽ.. የኢሱን ሞት ሟርት ለራስሽ የተመኘሽው


አቲታም ለቆታ... አልማዜው


ለጤናሽ

ደህና ነሽ ... እንዴት ነሽ...? ደህና ነሽ እንዴት ነሽ x2

እስክስስስስ :P