The idiot ልደቱ ቀባጣሪ አያሌው 3000 በላይ የቅንጂት ደጋፊዎችን በጠራራ ፀሐይ የረሸነውን የገድለበትን ደብረጽዬን
ወይ እምዬ ኢትዬጵያ ... ስንቱ እንክርዳድ ወለድሽ::
ማፈሪያ የሙት (የወያኔ) አሽከር:: የአማራ ሆዳም
Re: The idiot ልደቱ ቀባጣሪ አያሌው 3000 በላይ የቅንጂት ደጋፊዎችን በጠራራ ፀሐይ የረሸነውን የገድለበትን ደብረጽዬን
wow! okay. i kind of see he's point but, olf or other opposition parties were supported by shabia as well. i don't see him having a problem working with them regarding their shady past. plus TPLF is the number one enemy of Ethiopia, going mekele will make him a target as well. overall, the idea of sharing power isn't too bad, and i support that idea.
Re: The idiot ልደቱ ቀባጣሪ አያሌው 3000 በላይ የቅንጂት ደጋፊዎችን በጠራራ ፀሐይ የረሸነውን የገድለበትን ደብረጽዬን
አንድ ሰው፣ አንድ እንሰሳ አንድ ቦታ ላይ ሳይቆም ምንም ነገር ለማየት፣ በምንም ነገር ላይ አመለካከት ሊኖረው አይችልም ። ይህ አቋም ይባላል። ልደቱ ክደቱ መቆሚያው ራሱ ነው ። በራሱ ላይ ቆሞ ሚያየው ራሱን ነው ። ይህ እንግዲህ ቢያንስ ቢያንስ ፍጹም አድር ባይ፣ ጠንከር ሲል ናርሲሲት ፣ ሲከፋ ሳይኮቲት ይባላል። መቆሚያቸው የተቃወሰ ስዎች የሚያዩት የራሳቸው ድራማና ምናብ ነው። ልደቱ ቀስ በቀስ ክሬዚ እየሆነ ነው ። የሱ ባህሪ የስልጣን ፍላጎት ብቻ አይመስለኝም፣ በእውነትም ያይምሮ ችግር፣ የሪያሊቲዎች መዘበራረቅ እየደረሰበት ነው። ከዚህ ቀደም እኔ በአድዋ አልኮራም ብሎ ታዳሚውን አምሶ ሌሎች የሱን ኮግኒቲቭ ቀውስ አስተካከሉለት ። The man is suffering from cognitive decline, failing ability to make judgment and inability to hold sensible perspective. He might well be going through some sort of neurological issue.