Please wait, video is loading...
Re: ችግር የብሉይ! Woyane Gambles on the People of Tigray!!!!
Please wait, video is loading...
ጠቅላይ ሚኒስተር ኣቢይ ኣህመድና የ ኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ህወሃትን ቁማር በሏት ።
ነገሩ እንዲህ ነው የተቀናጀው የሁለቱ ኣገራት የድህንነት ተቋም ፡ ህወሃት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣፎርቂን ለማስገደል ፍላጎት እንዳላት ይደርሱበታል ፡፡ ከዛም ራስዋ በማሰችው ጉድጓድ ሊከትዋት ሃሳብ ተቀየሰ ።
ህወሃት ወያኔ ፡ ወደ መሃል ኣገር ወደ 4 ኪሎ ስልጣን ላይ መምጣት እንደማትችል የተረዳችው ወያኔ ፡ የኤርትራ ህዝብ ይቅር ይለኛል ፡ እንቅፋቱ ፈጣሪዬ ኢሳያስ ነው ብላ ስለምታስብ ፡ ኤርትራ ላይ እንደመዥገር ለመጣበቅ ፡ ስታልም እንደከረመች የኣደባባይ ሚስጥር ነው ። እናም እንቅፋት ነው ብላ ምታስበውን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለማስገደል 20 ሚልዮን የ ኣሜሪካን ዶላር መድባ ነበር እንቅስቃሴ የጀመረችው ፡፡
ለዚ ፕሮግራም ከፍተኛ ስትራቴጂ የቀየሰው የቀድሞው የደህንነት መሪው ወንጀለኛው ጌታቸው ኣሰፋ ፡ ይህንን ሚሽን እንደሚወጣው ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል ።
ህወሃት ይህንን በወሰነችበት ቀን ፡ የጌታቸው ኣሰፋን ክንድን ሲደቁስ የኖረው ፡ የ ኤርትራው የደህንነት ሹም ስምኦን በኩረ ድንግል ይህንን መረጃ በቢሮቸው ይከታተሉ ነበር ። እናም መረጃውን ፡ እና መፍትሄ ያሉትን ለ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣሳውቀው ፡ ምላሽ ይጠባበቃሉ ።
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣፎርቂ ቀጥታ ወደ ዶክተር ኣቢይ ኣህመድ ደወለው ተነጋገሩ ። ከዛም እንዲህ ሆነ
የህወሃቱ ደም መጣጭ ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋ ፡ ኣስመራ ውስጥ የ ኣቶ ኢሳያስ የቅርብ ሰው ይህንን ሚሽን ሊወጣ እንደሚችል ለ ሕወሃት ስራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ኣሳወቀ ። ሚሽኑን ከሚያስፈጽመው ሰው ጋር ቅድመ ክፍያ 10 ሚልዮን ዶላር መክፈል እንዳለባቸው ተነጋግረው ተስማሙ ።
በዚህም ከ ኤፈርት ካዝና ለፕሬዝዳንቱ መግደያ 10 ሚልዮን ዶላር ቅድመ ክፍያ ተፈጸመ ። ሚሽኑም ቀጠለ። በሚሽኑ መሰረት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ብ ኢመርጀንሲ ወደ ሳውዲ እንደተጓዙ እና የተሳካ ግድያ እንደተፈጸመባቸው የኤርትራ ሚሸን ፈጻሚው ቡድን መረጃውን ለ ጌታቸው ኣሰፋ ኣቀበለ ። እንደተባለውም ኢሳያስ ኣልተመለሱም ። የሆስፒታሉ መረጃ ቋትም ፕሬዝዳንቱ ኮማ ላይ መሆናቸውን እና በ ኣይምሮኣቸው የፈሰሰው ደም ወደሙታን ኣለም ሚሸኝ እንደ ሆነ ኣስረግጦ ያስነብባል ። በዚህ ግዜ ኣስመራ ላይ ለየት ያለ የሰራዊት እንቅስቃሴዎች በዝተዋል ። ኣንዲት የ ሳውዲ ኣየርኧ ሃይል የጦር ኣውሮፕላን በለሊት ኣስመራ ኣውሮፕላን ማረፍያ ደረሰች ፡ በከፍተኛ የወታደሮች እንቅስቃሴ የታጀበው ከዚህች ኣውሮፕላን የወረደ ሚስጥ ነበር ። ይህ ሚስጥር ምን እንደሆነ በቅርበት ሚያውቁት የጌታቸው ኣሰፋ የኤርትራው ሚሸን ፈጻሚዎችም ፡ መረጃውን ወደ ህወሃት ዋና ጽህፈት ቤት ሃወልቲ መረጃውን ያቀብሉ ነበር ፡፡ በዚህ መሃል የ ኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስተር እና የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚንስተር ወርቅነህ ገበየሁ ፡ ቻርተር ኣውሮፕላን ኣስነስተው ፡ ወደ ኤርትራ በረሩ ። የተቀበልዋቸው ግን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሳይሆኑ ፡ ኤታማዦር ሹሙ ጀነራል ፊሊጶስ ወልደዮሃንስ እና የደህንነት ሹሙ ኮረኔል ስምኦን በኩረ ድንግል ፡ የፕሬዛድንቱ ኣማካሪ ኣቶ የማነ ገብረኣብ ነበሩ ። ጠቅላዩ ሁለት ቀን በዛ ቆይታ ኣደረጉ ፡፡ የኤርትራው የ ጌታቸው ኣሰፋ ክንፍም ዶክተር ኣቢይ የ ቀብር ኣስፈጻሚ መሆናቸውን እና ቀጣዩ የ ኤርትራ ጊዝያዊ መሪ ኣቶ ወልደንኪኤል ኣብርሃ እንደሆኑ ፡፡ ጠቅላይ ሚንስተር ኣቢይ እና የፕሬዝዳንቱ ኣማካሪ የ ኢሳያስ ልጅ ኣብርሃም ኢሳያስን ቀጣዩ መሪ ለማድረግ ያደረጉት ሙከራ ፡፡ ጀነራል ፊሊጶስ እና መከላከያው እንዳልተቀበሉት እና የጠቅላዩ ሙከራ እንደ ከሸፈ ። የ ኤርትራ የግምጃ ቤት ሃላፊ ኣቶ ሃጎስ ገብረሂወት ( ሃጎስ ኪሻ ) እና የ ፕሬዝዳንቱ ልጅ ኣብርሃም ኢሳያስ የቁም እስረኞች እንደተደረጉ ፡ መረጃ ወደ መቀሌ ይደርሳል ። ቀሪውንም 10 ሚልዮን ዶላር ፡ ለ ሚሽን ፈጻሚው ቡድን ክፍያው እንደሚፈጸም ይደረጋል ። ህወሃትም በቢሮዋ ኮሮናን ሳትፈራ ትልቅ ዳንኪራ ኣካሄደች ። ( ዲጅታል ወያኔ ብላ ) ለሰየመቻቸው ፡ የ ሜድያ ጡረተኞችዋም ይህንን ታላቅ የምስራች ሹክ ኣለቻቸው ። ይህ በ መቀለ ዩኒቨርሲቲ ዋና መቀመጫውን ያደረገው ዲጅታል የፕሮፖጋንዳ ተቀላቢ ። በ ትግራይ ተወላጆች እና በ ኤርትራውያን ብዙ ተከታይ ኣለው ተብሎ በሚታመነው ፡ ብርሃነ ሃጎስ ( ልፍዓተይ ተስፋ ) በሚባለው ብሎገራቸው ኣድርገው ፡ ለ ፌስቡኩ ኣለም መረጃውን ይፋ ኣደረጉት ፡፡ ዲጅታል የተባለው ስብስብም በቅጽበት ይህንን መረጃ በሚልዮኖች ኣባዝቶ ፡ በ ሚድያ ተቀባበለው ። በ ኤርትራ ወገን ይህንን ማስተባበል የቻለ ኣንድም ኣካል ኣለነበረም ። ሌላው ይቅር ጠቅላዩ ኤርትራ እንደቆዩ ፡ የ ጠቅላዩ ሰክረታርያት ጽሕፈት ቤት እንኳን ኣላስተባበለም ። እውነትም የኤርትራው የነጻነት ዋርካ ሳይወድቁ ኣይቀርም ተባለ ። የ ምእራባውያን ዲፕሎማቶችም ኣባሎቻቸውን ከ ኤርትራ ማስወጣታቸው በይፋዊ ድረ ገጾቻቸው ገልጸዋል ። ኤርትራ ከ ፕሬዝዳንቱ በውኋላ የጦርነት ኣውድማ ትሆናለች ሚል ስጋት በብዙዎች ዘንድ ጥላውን ኣጥልቷል ፡ የትግራይ ሜድያዎችም ስለ ኤርትራ ቀጣይ እጣ ፈንታ ይወያዩ ገቡ ፡፡ በ ኣሜሪካን ኣገር በሚገኘው ሌላው ትግራይ ሜድያ ሃውስ በተባለው ሜድያቸውም ሰፊ ሽፋን እንዲሰጠው እና የ ኤርትራውያን የዳያስፖራ ማህበረሰብ እንዲያውቅው ፡ ለማድረግ ተሞከረ ፡ ይህንን መልካም ኣጋጣሚም የትግራይ መንግስት በጥብቅ እየተከታተለው መሆኑን ደጋግመው ገለጹ ፡፡ ታላቁ ጌታቸው ኣሰፋ የመሩት ሚሽን ፡ በድል ተጠናቆ ፡፡ የ ፕሬዝዳንቱ ይፋዊ ሞት እና የቀብር ስነስርኣት ይጠበቅ ጀመር ።
ይህ የህወሃት እና የ ጌታቸው ኣሰፋ የሚሽን ጉዳይ ዝርዝር ሂደት ነው ፡፡
በስውር የጌታቸው ኣሰፋን ሚሽን ፈጻሚ ቡድን ይመሩት የነበረው የጌታቸው ኣሰፋን መርዝ መማምከን የተካኑት የኤርትራው የደህንነት ሹም ኮረኔል ስምኦን ናቸው ። በዚህም ቅድመ ክፍያ ብለው 10 ሚልዮን ዶላር ተቀበሉ ። ከ ፕሬዝዳንቱ እና ከ ጠቅላዩ ጋ በተደረሰው ስምምነት መሰረትም ፕሬዝዳንቱ ገደም ወደ ሚገኘው የ መከላከያ ሆስፒታል እንዲወሰዱ ፡ ከዛም ወደ ሳውዲ እንዲገቡ ተደረገ ። በዚ ግዜ በህወሃት ቤት የህልም ደስታ ይጠበቅ ነበር ። ለዚ ሚሽን የ ሳውዲ ደህንነት ቢሮ ተባባሪ እንደነበር ልብ ይበሉ ። ይህ በጥብቅ የሚያዘው የሳውዲ ሆስፒታል መረጃም በህወሃት ኣይን እና ጆሮ ሆን ተብሎ እንዲደርስ ተደረገ ። ዶክተር ኣቢይም ድንገት የመከላከያውን ሹም ኣድምን እና ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ብቻ ይዘው ፡ በለሊት ኣስመራ ገብተዋል ፡፡ ያለ ይፋዊ ጉዞ ፡ ሁለት ቀናትን ኣድርገዋል ። የተቀብልዋቸውም ጀነራሎች እና የደህንነት ሹሞች ናቸው ፡፡ ኣው ኤርትራን ከነጻነት ትግል ኣጋማሽ ጀምሮ እስከዚች ቀን ሲመርዋት የነበሩት ታጋዩ እና ቆፍጣናው ፕሬዝዳንት ኣርፈዋል ። ለዚህም፡መቀሌ ላይ ዳንኬራ ፡ ኣስመራ ላይ ደሞ ሃዘን ኣጥቷል ፡፡ ህወሃትም በደስታ ብዛት ቀሪውን ክፍያ ለመፈጸም ኣላቅማማችም ። ኢትዮጵያም ድርሻዋን 10 ሚልዮን ዶላር በ ኤርትራው ደህንነት ሹም ድርሰት በኩል ኣገኘች ። ከዛም ጎርጎርዮሳውያን ቀመር የቀን ኣቆጣጠር ግንቦት 3 - 2020 ፡ ግን ለ ህወሃት ኣስከፊ መርዶ ደረሰው ፡ ሟቹ ፕሬዝዳንት ከሙታን ተነስተው ፡ ኣዲስ ኣበባ ተከሰቱ ። ይህንን ማመን ኣልቻሉም ። ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋም በድንጋጤና በንዴት ለጊዜው ኣይደር ሆስፒታል ገብተው ነበር ፡፡ ዶክተር ኣቢይ እና ኢሳያስ ኣፎርቂም ፡ ኣንድም ክላሽ ሳይተኩሱ ፡ ህወሃት ቀድሞ ከሰረቀው ገንዘብ 20 ሚልዮን ዶላር ኣስር ኣስር ሚልዮን በሚገርም የድህንነት ጥበብ ወያኔን ቁማር በልዋት ፡፡ የደስ ደስም የቀሞውን ጠቅላይ ሃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ይምሳ ግብዣ ፡ በ ፕሬዝዳንትዋ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተደገሰ ። ወዲ ኣፌና ኣቢቹ እየተጎራረሱ ህወሃት ብ ቴሌቪዥን መስኮት ተመለከተች ፡፡ ድንቅ ጥበብ ፡፡
ምንጭ - #ሕዝባዊ_ሻዕቢያ ።
Re: ችግር የብሉይ! Woyane Gambles on the People of Tigray!!!!
Please wait, video is loading...

Re: ችግር የብሉይ! Woyane Gambles on the People of Tigray!!!!
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት - Prosperity Party
በዜጎች ክቡር መስዋእትነት የቆመው ህገ-መንግስቱና ፌዴራላዊ ስርዓቱን የሚጥስ ሕገወጥ የሰፈር ምርጫ አይካሄድም፤ ማንኛውም መሰል ፍላጎትና ሙከራም ካለ በግንባር ቀደምትነት ለህገመንግስቱ ዘብ በቆመ ሃይል እንዲሁም በሁሉም ኢትዮጵያዊ የተባበረ ህዝባዊ ትግል ሕጋዊ እርምጃ ተወስዶበት ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲገባ ይደረጋል።
ነብዩ ስሑል ሚካኤል
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ

በዜጎች ክቡር መስዋእትነት የቆመው ህገ-መንግስቱና ፌዴራላዊ ስርዓቱን የሚጥስ ሕገወጥ የሰፈር ምርጫ አይካሄድም፤ ማንኛውም መሰል ፍላጎትና ሙከራም ካለ በግንባር ቀደምትነት ለህገመንግስቱ ዘብ በቆመ ሃይል እንዲሁም በሁሉም ኢትዮጵያዊ የተባበረ ህዝባዊ ትግል ሕጋዊ እርምጃ ተወስዶበት ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲገባ ይደረጋል።
ነብዩ ስሑል ሚካኤል
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ
