በዜጎች ክቡር መስዋእትነት የቆመው ህገ-መንግስቱና ፌዴራላዊ ስርዓቱን የሚጥስ ሕገወጥ" የሰፈር ምርጫ " በትግራይ አይካሄድም፤ *ነብዩ ስሑል ሚካኤል የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ*
Posted: 05 May 2020, 18:25
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት - Prosperity PartyL
በዜጎች ክቡር መስዋእትነት የቆመው ህገ-መንግስቱና ፌዴራላዊ ስርዓቱን የሚጥስ ሕገወጥ የሰፈር ምርጫ አይካሄድም፤ ማንኛውም መሰል ፍላጎትና ሙከራም ካለ በግንባር ቀደምትነት ለህገመንግስቱ ዘብ በቆመ ሃይል እንዲሁም በሁሉም ኢትዮጵያዊ የተባበረ ህዝባዊ ትግል ሕጋዊ እርምጃ ተወስዶበት ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲገባ ይደረጋል።
ነብዩ ስሑል ሚካኤል
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ