Eye Opening - ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ ሲስተም Who's the next puppet?
Posted: 04 May 2020, 14:45
Eye Opening - በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ የሚለው መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ እያለ ራሱን ሲክድና በመካከሉ ብዙ ሰዎች እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ (Posttraumatic stress disorder ) ሲሆኑ ማየት የተለመደ ነው፥፥ ይህንን ቲያትር በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደሰለጠነው አለም ራቁቱን አስቀርቶ ለማስቆም ከዚህ በታች ይህንን ቲኣትር የሚያሳዩ ቪዲዮዎች እንለቃለን