ዶክተሯ እህተ ማሪያም ፣ የሜሪ ላንዱ ወጣትና አርቲስት ጀማነሽ የተሸወዱበት ሚስጥር አስረዱ
Posted: 03 May 2020, 06:34
በአሁኑ ሰዐት ኢትዮጵያ ውስጥ አምላክ ተናገረኝ ፣ ነብይ ብሎ ለይቶ ቀባኝ፣ በለሊት ሹክ አለኝ፣ ተገለጠልኝ የሚሉ ሰዎች በተለያየ መልኩ ሲነሱና ራሳቸው ስተው ሌላውን የህብረተሰብ ክፍል ሲያስቱ ይታያሉ፥፥ ይህ በሰለጠነው ህብረተሰብ የተነቃበትና በክሊኒካል ቴራፒ ደረጃ Spirit Release Therapy ተብሎ የሚታወቀውን ችግር ሰዎች ምንነቱን አውቀውና ተረድተው ራሳቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም የተሳሳቱ ሰዎችን መረጃ እንዲያገኙና ከገቡበት ስህተት እንዲያወጡ ድህረ ገጹ ትምህርታዊ መረጃዎችን ይዞ ቀርቧል:: http://habeshacults.com/attaching-01.html