ዕርዳታ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በኮሮና ሳቢያ ወደ 30 ሚሊዮን ያሻቅባል - The solution is for Ethiopia to intensify large scale farming !
Posted: 03 May 2020, 05:46
Ethiopia should invest more in farming. We can increase the agricultural production 3-4 times. The government should buy tractors and start large scale farming. Ethiopia should stop begging for food. Ethiopia has large farm lands which can feed 5 times it's current population. Ethiopia has large labor force. The government should use the large labor force for farming. Farming plots should be increased in size from the current 1 acre to 2 acres for each family. Home grown solutions should be sought. Ethiopia should stop asking for help. Instead of cereals we should get used to eat potatoes and other vegetables etc. Ethiopia is a sleeping giant. It can feed Africa if Ethiopia properly uses it's resources. The other point is not to allow foreign investors in farming because they will destroy the land as they are looking for quick profit and will work at slow pace. Ethiopians are the best investors for farming as they have much experience and can interact with the local population.
DW : በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ዕርዳታ ጠባቂ ሊሆኑ እንደሚችሉ የፋይናንስ ምኒስትሩ ተናገሩ
በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ 15 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ዕርዳታ ጠባቂ ሊሆኑ እንደሚችሉ የፋይናንስ ምኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ተናገሩ። ምኒስትሩ እንዳሉት በዚህ ሳቢያ በአገሪቱ ዕርዳታ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በአጠቃላይ ወደ 30 ሚሊዮን ያሻቅባል።
የኢትዮጵያ መንግስት የኮሮና ወረሽኝን ለመከላከል ያቋቋመው የምኒስትሮች ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት ባደረገው እና ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመሩት ውይይት ለዚህ ብቻ ኢትዮጵያ 1.4 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል።
የኮሮና ወረርሽኝን ለመቋቋም ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ፣ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት፣ ከአውሮፓ ኅብረት፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ብሪታኒያ እና ቻይና 2.1 ቢሊዮን ዶላር ዕገዛ መጠየቋን አቶ አሕመድ ተናግረዋል።
ከዚህ ውስጥ አንድ ቢሊዮን ዶላር በቅርቡ ለኢትዮጵያ ሊሰጥ እንደሚችል ጠቁመዋል። በትናንትናው ዕለት የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) ኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝን ጫና ለመቋቋም የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የ411 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ አጽድቋል። የዓለም ባንክ በበኩሉ 750 ሚሊዮን ዶላር የበጀት ድጋፍ ሊሰጥ እንደሚችል የፋይናንስ ምኒስትሩ አስረድተዋል።