Page 1 of 1

መ/ር ሄኖክ ወ/ማርያም ጉዱን አፈረጡት.....እህተ ማሪያም ራሔሎ የሚባል መንፈስ ተጣብቆባት የምሰቃይ ሴት ናት (ከ20:36 ደቂቃ ጀምሮ)::

Posted: 03 May 2020, 03:56
by clear12
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደስንዱ ያሉ ሰዎች ከእስራቸው ጎን ሹክ አለኝ የሚሉት ክፉ መንፈስ በቴራፒ ከእነርሱ ላይ ስለማይወገድ ከእስርም በኋላ ማሪያም ሹክ አለችን በማለት ለሚቀጥለው ስህተት መሳሪያ ሆነው ሲገኙ ይታያል:: ለዚህ አርቲስት ጀማነሽ በድጋሚ ከ8 አመት በኋላ መጥታ የሰጠችውን ኢንተርቪው ማየት በቂ ምስክር ነው Uprooting Stubborn Spirit Attachment Therapy http://habeshacults.com/attaching-01.html