የጉራጌ አካዳሚ በቅርብ !!!
Posted: 03 May 2020, 00:41
በአይነቱ ልዩ አዳሪ ት/ቤት፣ በሙል እስኮላርሺፕ ምርጥ ተማሪዎችን ሚያዘጋጅ ፕሬፕ እስኩል !! ዬቦ ጉራጌ !!!!
እኔ በህይወቴ ሁሉ በጉራጌ ምድር አንድ እጅግ ፉክክር ያለበት ምርት ምጥር ከፍተኛ ኢንተለጀንስ ያላቸውን ልጆች አወዳድሮ በሙሉ እስኮላርሺፕ በአዳሪ፣ በድሎት የሚያስተምር አንድ አካዳሚ ወይም ፕሬፕ እስኩል ማቆም ነበር ። ይህ ሃሳቤ አሁንም አልሞተም ። ግን ዛሬ የሰማሁት እንደ ምድርና ሰማይ ነው የነዘረኝ !! እኔ እዚህ አካዳሚ ውስጥ በነጻ ባስተምር ደስታዬ ነው ። የወደ ፊቱ ሁሉ መልካም ነው !!! የኬር አምላክ ይመስገን